Trendings

በክልሉ ግብርና ቢሮ በዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም አበረታች ተግባራት እየተከናወነ እንደሚገኝ ተመላከተ።

ከኢፌዴሪ ግብርና ሚኒስቴር እና ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ የተወጣጣ ቡድን በክልሉ በዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራት ላይ የመስክ ምልከታ አድርገዋል። ቡድኑ፥ በዳዉሮ ዞን በኢሠራ ወረዳ በጉዛ፣በጉይቲ እና ከጉድሙ ቀበሌዎች በዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም የተሠሩ የአፈና ውሃ ጥበቃ፣ የስነ-አካላዊና ስነ-ህይወታዊ ስራዎች እንዲሁም በፕሮግራሙ የኑሮ ማሻሻያ ማዕቀፍ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን ተዘዋውረው ጎብኝቷል።…

Read More

3ኛ ዙር የኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን እና ባዛር ተከፈተ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮዉ የተዘጋጀዉ 3ኛው ዙር ክልል አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን እና ባዛር በርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በሚዛን አማን ተከፍቷል ። አምራች ኢንዱስትሪው ኢኮኖሚያዊ ብዝሃነትንና ዕድገትን በማጎልበት ኢትዮጵያን መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለማሰለፍ ወሳኝ ነው። ዘመናዊ ኢንዱስትሪ በኢትዮጵያ ያለውም ከ1945 ዓ/ም ጀምሮ መሆኑን ታሪክ ያስረዳል። ከዚያን ጊዜ…

Read More

ፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ የህዝብና የመንግስት አገልግሎቶችን የሚያሳልጥ፣ጊዜ ቆጣቢና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ ያግዛል:-ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር ኢ/ር)

ክልላዊ የፋይዳ ብሔራዊ ድጂታል መታወቂያ ይፋዊ ማስጀመሪያ ስነስርዓት በሚዛን አማን ከተማ ተካሂዷል ።‎ በክልሉ እስከ በጀት ዓመቱ መጠናቀቂያ ከ150 ሺህ በላይ ዜጎች የፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ያወጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ኢኒሼቲቩን በይፋ ባስጀመሩበት ዕለት ፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ የህዝብና የመንግስት አገልግሎቶችን የሚያሳልጥ፣ጊዜ ቆጣቢና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ ያግዛል ብለዋል።…

Read More

#ሪፖርታዥ

ባለፉት ዘጠኝ ወራት የጤና ዘርፍ የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል ትኩረት ተሰጥቷል ፡- የክልሉ ጤና ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት የጤና ዘርፍ የአገልግሎት አሰጣጥ በማሻሻል የማህበረሰቡን ጤና ለማስጠበቅ በተሰራው ሥራ ውጤት የተመዘገበበት እንደሆነ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ገልጸዋል።በበጀት ዓመቱ የወባ ወረርሽኝ መከላከል እና መቆጣጠር፣ ተላላፊና ተላላፊ ያልሆነ በሽታ፣ኤችአይቪ ኤድስ፣የእናቶችና ህጻናት ጤና አገልግሎት፣…

Read More

ጠንካራ የሚዲያ ተቋም ለመፍጠር በትብብር እንደሚሰራ ተገለጸ

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ከደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር በትብብር እንደሚሰራ ተገልጿል የሁሉቱ ተቋማት ሀላፊዎችና የማኔጅመንት አባላት በጋራ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ውይይት አድርገዋል። የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ለረዥም አመታት በሚዲያው ዘርፍ የህብረተሰቡን የመረጃ ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ ግንባር ቀደም በመሆን እያገለገለ የሚገኝ የሚዲያ ተቋም እንደሆነ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዘላለም ገነሞ አስረድተዋል። ዋና ስራ አስፈፃሚ የተቋሙን…

Read More

የክልሉን የተፈጥሮ ፀጋ በመጠቀም ምርትና ምርታማነትን ማላቅ እንደሚቻል ተገለፀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ከምግብ ስርአት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ጋር በመተባበር የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ልማትና ግብይት ትስስር አሰራር ላይ ያተኮረ ስልጠና ለዞን አመራርና ለባለሙያዎች እንዲሁም ለአልሚ ባለሀብቶች በቦንጋ ከተማ ሰጥቷል። በመድረኩ የውይይት መነሻ ሰነድ ቀርቦ ተሳታፊዎች ሰፊ ውይይት አካሂደዋል። በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር…

Read More

በትምህርት ዘርፍ የሚደረጉ የድጋፋዊ ክትትል ስራዎች ለዘርፉ ውጤታማነት ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳለው ተጠቆመ።

በክልሉ በትምህርት ዘርፍ ስራዎች በተደረገ የድጋፍና ክትትል ስራ የግብረ መልስ መድረክ ተካሂዷል። የክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች በዳውሮ፣ በኮንታ፣ በቤንች ሸኮና በካፋ ዞን በ16 ትምህርት ቤቶች ያደረጉትን የድጋፍና ክትትል ስራዎች ሪፖርት በዝርዝር አቅርበዋል። የግብረ መልስ መድረኩን የመሩት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ በምክር ቤቱ ቀሚ…

Read More

በብሔራዊ የገጠር መሬት መረጃ ስርዓት የተመዘገ ይዞታ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ተገለጸ

በብሔራዊ የገጠር መሬት መረጃ ስርዓት ላይ ያተኮረ ስልጠና ለመሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ባለሙያዎች እየተሰጠ ነው። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ በመሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ዘርፍ በርካታ ስራዎችን እያከናወነ ነው። ቢሮው በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀምን ተግባራዊ ለማድረግ በክልሉ ጸድቆ ስራ ላይ የዋለውን አዋጅ መሠረት በማድረግ ወደ ስራ ከገባ ቆይቷል። በዚህም የገጠር…

Read More

በክልሉ 9 ወራት 77 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ እንዲገቡ ተደርጓል፦ አቶ ግዛው ጋግያብ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ የ9 ወራት የተግባር አፈጻጸም ግምገማ አድርጓል ። ባለፉት 9 ወራቶች ከፈጻሚ ዝግጅት ጀምሮ በቢሮው የተሰጡ ተልዕኮዎችን በብቃት ለመወጣት እንዲያስችል ዘርፈ ብዙ ስራዎች ሲከናወኑ መቆየታቸውን የቢሮ ኃላፊው አቶ ግዛው ጋግያብ ተናግረዋል ። ቢሮው በአይሲቲ እና ማኑፋክቸሪንግ ዘርፎች በተጠናቀቀው 9 ወራቶች በዋና ዋና ተግባራት የተሻሉ ስራዎች መከናወናቸውንም ገልጸዋል ።…

Read More

የክልሉን ህዝብ ባህል፣ወግና የአኗኗር ዘዴን ታሳቢ ያደረገ የቤተሰብ ህግ ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ እንደሚገኝ ተጠቆመ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ ከዩኒሴፍ በኘሮግራም ጋር በመተባበር የክልሉን የቤተሰብ ህግ ማውጣት አስፈላጊነት ፣ ከሴቶች እና ህጻናት መብት ከማስከበር እና ከሚደርስባቸው ጥቃት ከመከላከል አኳያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በሚዛን አማን እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ፍትህ ቢሮ ሀላፊ አቶ እሸቱ ጎዴቶ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ፣ቤተሰብ የሁሉም ህብረተሰብ መሠረት በመሆኑ በህገመንግስቱ በተሰጠው መብት መሠረት…

Read More