Trendings

የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ የሥራ አመራር ቦርድ በ2ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላለፈ

የሥራ አመራር ቦርዱ በአንደኛ አጀንዳነት የተወያየዉ የሚዲያ ኔትወርኩ የ2017 በጀት ዓመት የአስካሁን አፈጻጸም በተመለከተም ተቋምና የሰው ኃይል አደረጃጀት እና ለሥራው አስፈላጊ ግብዓት ማሟላትና በሌሎች ጉዳዮች ላይ የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸም ገምግሟል። ሚዲያ ኔትዎርኩ ተቋማዊ አደረጃጀት ማለትም ብቃት ያለው የሰው ሀይል ማሟላት፣ የፋይናንስ እና በጀት አጠቃቀም፣ ለሥራው አስፈላጊ ግብዓት ማሟላት እንዲሁም ኔትወርኩ በሙሉ አቅም ሥራ እንዲጀምር እየተደረገ…

Read More

ቆይታ ከእኛ ጋር !

ባለፉት 9 ወራት በአንድ ዕቅድና አንድ ሪፖርት መርህን በመከተል ታቅደው በተከናወኑ ክልላዊ ተግባራት ዙሪያ ከክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ከሆኑት ወ/ሮ ቤቴልሄም ዳንኤል ጋር ቆይታ አድርገናል መልካም ንባብ፡፡ መ/ኮ፡-ለቃለ መጠይቁ ፈቃደኛ ስለሆኑ በቅድሚያ አመሰግናለሁእኔም አመሰግናለሁ ፡፡መ/ኮ፡-ስምና ኃላፊነትዎን ቢገልጹልኝ ?ወ/ሮ ቤቴልሄም ዳንኤል ፡- ወ/ሮ ቤቴልሄም ዳንኤል እባላለሁ የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊመ/ኮ፡-ባለፉት 9 ወራት የክልሉን የኢኮኖሚ…

Read More

የተጀመረውን የብልጽግና ጉዞ ከዳር ለማድረስ ህብረ ብሔራዊ አንድነትና ሰላምን ማፅናት ይገባል – ሰላም ሚኒስቴር

የተጀመረውን ሀገራዊ የብልጽግና ጉዞ ከዳር ለማድረስ ህብረ ብሔራዊ አንድነት ማጠናከርና ሰላምን ማፅናት እንደሚገባ የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ በፌዴራሊዝም እና በሰላም ማፅናት ጉዳዮች ላይ ለድሬዳዋና ሐረሪ ክልል የፍትህና የፀጥታ ዘርፍ አመራሮች በድሬዳዋ የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጥቷል። የሰላም ሚኒስቴር የፌዴራሊዝምና የመንግስታት ግንኙነት መሪ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ግርማ ቸሩ በወቅቱ እንዳሉት ሚኒስቴሩ ከክልሎችና ከተማ መስተዳደሮች ጋር በመቀናጀት ሰላምን በማፅናት…

Read More

ከ80 በላይ በሬዎችን እያደለበ ለገበያ እያቀረበ ያለ ወጣት

በሸካ ዞን ማሻ ወረዳ በሬ በማደለብ ስራ የተሰማራው ወጣት ውጤታማ መሆኑን ገለጸ በሸካ ዞን ማሻ ወረዳ ካንጋ ቀበሌ በሬ በማድለብ ለገበያ የሚያቀርበው ወጣት በላቸው ጋጪቶ ውጤታማ መሆኑን ገልጿል። ወጣት በላቸው ጋጪቶ እንደተናገሩት ከብት ማድለብ ስራ ከጀመሩ ጥቂት ጊዜ በመሆናቸውም ውጤታማ እየሆነ መምጣቱን ተናግሯል። ወጣቱ 80 እና ከዚያ በላይ የሚጠጋ በሬ በማድለብና በግ በማሞከት ላይ መሆኑን…

Read More

የታርጫ ከተማ ኮሪደር ልማት ስራ የከተማዋን ውበት ይበልጥ በሚያደምቅ መንገድ እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ከንቲባ አቶ ዳዊት ወንድሙ ተናገሩ

በከተማዋ ተጀመረው ኮሪደር ልማት ስራ ለዜጎችም ስራ ዕድል መፍጠሩ ተገልጿል ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሚገኙ ከተሞች የከተማ ኮሪደር ልማት ስራዎች ተጠናክረው እየተሰሩ ይገኛል ፡፡ በቅርቡ ወደ ኮሪደር ልማት ስራ የገባው የታርጫ ከተማ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ስራዎች በማጠናቀቅ ከአንድ ወር በፊት ስራውን በይፋ አስጀምሯል ፡፡ የተጀመረውን የኮሪደር ልማት ስራ ውጤታማ እንዲሆን ለማስቻል ከአካባበው ነዋሪዎች…

Read More

አሲዳማ አፈርን በመጠቀም ከሚለሙ ሰብሎች አንዱ አናናስ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ

ቢሮው ከቦንጋ ዩኒቨርስቲ ጋር በመቀናጀት ለሰብልና ሆልቲ ካልቸር ባለሙያዎች በዘርፉ ስልጠና እየሰጠ ነው። መገኛው በአሜሪካ እንደሆነ የሚነገርለት የአናናስ ሰብል ሞቃታማና አሲዳማ አፈር ላይ ሊተከል እንደሚችል የክልሉ ግብርና ቢሮ የእርሻና ሆልቲ ካልቸር ዘርፍ ኃላፊና ምክትል ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ አሸናፊ ክንፉ ተናግረዋል ። በክልሉ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የክልሉን የማልማት አቅም የመለየት ስራ በስፋት መሰራቱንም አቶ አሸናፊ…

Read More

መንግስት የቆዩ የህዝብ ጥያቄዎችን እየመለሰ በመሆኑ መደሰታቸዉን ነዋሪዎች ተናገሩ

ነዎሪቹ ለመንገድ ጥያቄዎች መንግስት በሰጠው ምላሽ መደሰታቸውንና ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉም ገልጸዋል ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካሉት አስፋልት መንገዶች አብዛኛዎቹ በጅምር ላይ ያሉ እና በወቅቱ ካለመጠናቀቃቸው የተነሳ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ሆነው መቆየታቸዉን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል። በክልሉ ከሚዛን-ቴፒ፣ከጎሬ-ማሻ-ቴፒ፣ከሺሺንዳ- ቴፒ፣ከጪዳ- ጅማ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተጀምረው በሂደት ላይ ሲሆኑ፦ ከታርጫ- ጪዳ፣ ከዲሪ -ማሻ እና ከቦንጋ…

Read More

ደቡብ ምዕራብን እንወቅ!

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ? በቀድሞ የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ስር የነበሩ የካፋ፣ የዳውሮ፣ የቤንች ሸኮ፣ የሸካና የምዕራብ ኦሞ ዞኖች እና የኮንታ ልዩ ወረዳ ህዝቦች የዘመናት በክልል የመደራጀት ጥያቄ የብልፅግና ፓርቲ በሚመራው የለውጡ መንግስት ምላሽ በማግኘቱ በህዳር 14/2014 ዓ.ም የፌደሬሽኑ 11ኛ ክልል ሆኖ የተመሠረተ ክልል ነው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡፡ክልሉ…

Read More

በክልሉ የማይነጥፍና ፍትሃዊ የንብረት ግብር ለመሰብሰብ የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ግመታና አሰራር ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል፦ ወ/ሮ ሄለን ደበበ

የኢፌዲሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የሪል ስቴት ልማትና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅ ቁጥር 1357/2017 ላይ የስልጠና መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል፡፡ የስልጠና መድረኩን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ የኢፌዲሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስተር ዴኤታ ወ/ሮ ሄለን ደበበ በሪል ፕሮፐርቲ ግመታና ግብይት ወጥነት ያለው ስርዓት ለመዘርጋት እና የከተሞችን የፋይናንስ አቅም ለማሳደግ ገቢ አሰባሰብ ላይ የሚፈለገውን መሠረታዊ…

Read More

አመራሩ የንቅናቄው አጀንዳዎች ፋይዳን በመገንዘብ በላቀ ዝግጁነት መፈጸም ይገባል። አቶ ፍቅሬ አማን

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ በብልጽግና ፓርቲ መሪነት እየተከናወኑ ያሉ የንቅናቄ አጀንዳዎች አፈጻጸም ላይ ያተኮረ ውይይት በአመያ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት በብልጽግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን፥ በየደረጃው ያለው አመራር የንቅናቄው አጀንዳዎች ፋይዳን በተገቢው በመገንዘብ በላቀ ዝግጁነት መፈጸም እንደሚጠበቅበት ተናግረዋል። ዘርፍ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውና ሀገራዊ ፋይዳቸው የላቁ አጀንዳዎች በክልሉ የብልጽግና…

Read More