Trendings

ጠንካራ የፓርቲ አደረጃጀት በመትከል ተግባራትን በውጤታማነት መምራት ይገባል፦አቶ በላይ ተሰማ

በብልፅግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅ /ፅ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች ጋር በመሆን ያለፉትን ዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገምገማ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በብልፅግና ፓርቲ የክልሉ ቅ /ፅ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይ ተሰማ በውይይቱ ላይ እንደተናገሩት፥ ጠንካራ ፓርቲ የሚገነባው አባላት በጠንካራ አደረጃጀት ሲታቀፉ መሆኑን በመግለጽ፥ ጠንካራ የፓርቲ አደረጃጀት በመትከል ተግባራት በውጤታማነት…

Read More

ባለፉት 9 ወራት 35 ሺህ 762 ቶን ቡና ወደ ማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል:- የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ቡና፣ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን ቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ከምርት ዝግጅት እስከ አቅርቦት ድረስ ላለው ሂደት ልዩ ትኩረት በመስጠት በመጠን እና በጥራት ወደ ላቀ ደረጃ ደርሶ የተፈለገውን ሀገር ውስጥ ፍጆታና የውጭ ምንዛሬ እንዲያስገኝ እየሠራ እንዳለ ገልጿል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ አስራት መኩሪያ እንደተናገሩት የአካባቢውን ምቹ ምህዳር በመጠቀም በቡና ማሳ ሽፋን፣ በቡና ምርት ዕድገት ላይ…

Read More

ጫነቾ ችግኝ ጣቢያ

በካፋ ዞን ጨና ወረዳ ሻቻ ቀበሌ የተለያዩ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውን ችግኞችን በማፍላት በየዓመቱ ለተቋማትና ለአርሶ አደሮች በማዳረስ ከፍተኛ አስተዋፅዖ እያበረከተ ያለው ጣቢያ ነዉ። ችግኝ ጣቢያው የኢኮኖሚ አቅምን ከመገንባት በተጨማሪ በሥራ ዕድል ፈጠራ ከፍተኛ ድርሻ እየተወጣ ይገኛል። ይህን መነሻ በማድረግ በአሁን ወቅት በተለያዩ ፕሮጀክቶች ድጋፍ በ4 ነጥብ 9 ሚሊየን በሚጠጋ በጀት ድጋፍ ችግኝ ጣቢያው የዘመናዊ…

Read More

የአባላት የተደራጀና የተቀናጀ ተሳትፎ ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ተገለጸ

የአስተዳደር ዘርፍ የብልጽግና ፓርቲ ህብረት የ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የአባላት ኮንፈረንስ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የመድረኩ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ግርማ ባሻ ብልጽግና ፓርቲ ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህታማማችነትን መሠረት ያደረገ ገዢ ትሪክት ለመገንባት እየሰራ ያለው ዘመን ተሻጋሪ ፓርቲ መሆኑን አንስተዋል፡፡ የህዝብና…

Read More

በከተማዉ የተጀመሩ ተስፋ ሰጪ የልማት እንቅስቃሴዎች ተጠናክረዉ መቀጠል አለባቸዉ:-የሚዛን አማን ከተማ ነዋሪዎች

የሚዛን አማን ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ሲራጅ ከተማ በሰጡት አስተያየት በከተማዉ የተጀማመሩ የመንገድ መሰረተ ልማት እና የከተማ ኮሪደር ልማት እንቅስቃሴዎች የከተማዉን ገጽታ የቀየሩ ናቸዉ ብለዋል፡፡ አቶ አዲሱ አለማሁ እና ታምራት ሳንት በበኩላቸዉ የከተማ አስተዳደሩ ህብረተሰቡ ለሚያነሳቸው የልማት ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ምላሽ እየሰጠ እንደሚገኝ ጠቅሰዉ በከተማዉ እየተከናወነ ያለዉ የኮሪደር ልማት እና በከተማዉ የአገልግሎት ሰጪ ሆቴሎች መሻሻል…

Read More

ባለፉት 9 ወራት 108.5 ኪሎግራም ወርቅ ለብሄራዊ ባንክ ቀርቧል፦የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ

ክልሉ ለማዕድን ዘርፍ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ ከነዚህም ማዕድናት አንዱ ወርቅ መሆኑንና ሌላኛው የድንጋይ ከሰል ለሀገሪቱ ትልቅ የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኙና ከውጭ የሚገባውን በሀገር ውስጥ ምርት በመሸፈን ትልቅ አቅም ያላቸው መሆኑ ይታወቃል፡፡ የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረማሪያም ሰጠኝ እንደተናገሩት ፤ በክልሉ የወርቅ፣ የድንጋይ ከሰልና ሌሎች ማዕድን ሃብቶች በስፋት መኖሩን አንስተው እነዚህን…

Read More

በክልሉ የተጀማመሩ ኢንሼቲቮችን በቁርጠኝነት በመምራት የህዝብ የልማት ተጠቃሚነት በተግባር ማረጋገጥ ይገባል።ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፤ የአስፈጻሚ ተቋማት እና የፓርቲ የተግባር አፈጻጸም ተገምግሟል። በክልሉ ለተጀማመሩ ነባር ፕሮጀክቶች ቅድሚያ በመስጠት እና እንዲጠናቀቅ በማድረግ የልማት ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ ነው ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በመድረኩ ማጠቃለያ የገለጹት። የተጠናከረ የድጋፍና ክትትል ስርዓት በመዘርጋት በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በዋና ዋና ዘርፎች በክልሉ አበረታች ውጤት ተመዝግቧል…

Read More

በኮይሻ የውኃ ኃይል ማመንጫ የተራቆቱ ቦታዎች ወደነበሩበት እንዲመለሱ እየተሠራ ነው

በኮይሻ የውኃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የግንባታ ሥራ የተራቆቱ ቦታዎችን ቀድሞ ወደነበሩበት ተፈጥሯዊ ይዞታ የመመለስ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በፕሮጀክቱ የአካባቢያዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ዕቅድ ሥራ አስኪያጅ ግዛቸው ደሳለኝ እንደገለፁት፤ ለፕሮጀክቱ የግንባታ ሥራ ግብዓት የተቆፈሩ እና ተረፈ ምርቶች ተጠራቅመውባቸው የነበሩ ቦታዎችን ወደ ተፈጥሯዊ ይዞታቸው የመመለስ ሥራ እየተሠራ ነው፡፡ በዚህም ፕሮጀክቱ ራሱን የቻለ የሥራ ቡድን እና የችግኝ ጣቢያ…

Read More

ክልሉ ከ41 ሺህ ቶን በላይ የቅመማቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ

በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ41 ሺህ ቶን በላይ የቅመማቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቡና፣ ሻይ እና ቅመማቅመም ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በክልሉ ከ90 ሺህ ሔክታር በሚልቅ መሬት ላይ የቅመማቅመም ምርት እየለማ መሆኑን የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ አሥራት መኩሪያ ተናግረዋል፡፡ በበጀት ዓመቱ ከ56 ሺህ ቶን በላይ ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ መታቀዱን አውስተው፤ ባለፉት…

Read More

በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በዋና ዋና ዘርፎች አመርቂ ውጤት ተመዝግቧል። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2017 በጀት ዓመት የ9 ወራት ክልላዊ የመንግሥት እና የፓርቲ ተግባር አፈጻጸም በቦንጋ ከተማ እየተገመገመ ይገኛል። በግምገማ መድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በዋና ዋና ዘርፎች አመርቂ ውጤት መመዝገቡን ተናግረዋል። በግብርናው ዘርፍ ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ የተለያዩ የግብርና ቴክኖሎጂዎች በማስፋትና የግብዓት አጠቃቀም በማሻሻል…

Read More