Trendings

በኮንታ ዞን የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

ፕሮጀክቶቹ ከ130 ሚሊዮን ብር በላይ የወጣባቸው በኮንታ ዞን አስተዳደር ድጋፍ በኮንታ ልማት ማህበር የተሰሩ የ’ኢሞታ ልዩ አዳሪ ት/ቤት’ እና የእንግዳ ማረፊያ ‘ናቸው። በምረቃው የክልሉን ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ ነጋ አበራን ጨምሮ የዞኑ አመራሮች፣ ከየማህበራዊ መሠረት የተወጣጡ የህዝብ ተወካዮች ከዞኑ ውጭ የሚገኙ የዞኑ ሙሁራንና ተጋባዥ እንግዶች እንዲሁም ሌሎች ተሳታፊዎች መገኘታቸዉን የዘገበዉ የኮንታ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቦንጋ ማዕከል የኢኮኖሚ ዘርፍ ህብረት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡

የመወያያ ሰነዱን ያቀረቡት የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ጫናቸው ወንድሙ በክልሉ በሁሉም መስክ ህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጢ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ገልፀዋል፡፡ ለዚህም የብልጽግና ፓርቲ አባላት ጤናማና ለፓርቲው ግንባር ቀደም በመሆን ፊት ወጥተው በሀሳብ ላይ ትግል ማድረግ እንደሚጠበቅ አስረድተዋል ። በመድረኩ የተሳተፉ አመራሮችና የብልጽግና ህብረት አባላት በቀረበው የመወያያ ሰነድ መነሻ በሀገሪቱ በአንዳንድ አካባቢዎች በአፍራሽ…

Read More

በ2017 ዓ/ም የበልግ የአረንጓዴ አሻራ ተከላ መርሃ ግብር በክልሉ ከ116 ሚሊዮን በላይ የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች ይተከላሉ፦ አቶ ማስረሻ በላቸው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2017 ዓ/ም የበልግ ወቅት ክልላዊ የአረንጓዴ አሻራ ተከላ መርሃ ግብር ማብሰሪያ ፕሮግራም በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ በጠመንጃ ያዥ ቀበሌ ተካሂዷል ። በመርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው ያስጀመሩት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የአረንጓዴ አሻራ ልማት የአፈር ለምነትን በመጠበቅና የአየር ንብረት መዛባትን ለመከላከል ከፍተኛ…

Read More

የ2017 ዓ/ም ክልላዊ የበልግ የአረንጓዴ አሻራ ማብሰሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የ2017 ዓ/ም የበልግ ወቅት ክልላዊ የአረንጓዴ አሻራ ተከላ መርሃ ግብር ማብሰሪያ ፕሮግራም በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ ጠበንዣያዥ ቀበሌ እየተካሄደ ይገኛል። በተከላ መርሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው፣ የክልሉ መንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ በላይ ተሰማን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣…

Read More

ቆይታ ከእኛ ጋር!

ፍርድ ቤቶች ለዜጎች ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች መከበር፣ የህግ የበላይነትን ማስፈን እና በክልሉም ሆነ በሀገሪቱ የተፋጠነ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማምጣት በሚደረገዉ ጥረት የዳኝነት አካላት ሚና ከፍተኛ ነው ፡፡ ፍርድ ቤቶች ነጻ እና ገለልተኛ ሆነዉ  ህግ በመተርጎም የዳኝነት አገልግሎት እንዲሰጡ ሥልጣን ተሰጥቷቸዋል፡፡ በመሆኑም የመንግሥት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ፤ እንዲሁም የዲሞክራሲና የመልካም አስተዳደር ግንባታ ዕቅዶች እንዲሳኩ ፍርድ ቤቶች የራሳቸዉ ድርሻ…

Read More

ለመንገድና ድልድይ ግንባታ የዲዛይን ስራዎች ተገቢውን ትኩረት በመስጠት የፕሮጀክት ውጤታማነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተመላከተ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የመንገዶች ባለስልጣን መስሪያ ቤት፥በክልሉ በአማካሪ ድርጅቶች የተሰሩ የመንገድ እና የድልድይ ፕሮጀክቶች ጥናትና ዲዛይን ሥራ ሪፖርት በቦንጋ ከተማ ግምግሟል። በዲዛይን ግምገማው መድረክ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር አብድዩ መኮንን ለመንገድና ድልድይ ግንባታ የዲዛይን ስራዎች ተገቢውን ትኩረት በመስጠት የፕሮጀክት ውጤታማነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተናግረዋል። የአንድን ፕሮጀክት ግንባታ ውጤታማነት ለማረጋገጥ የጥናትና ዲዛይን…

Read More

የተረጂነት አስተሳሰቦችን አባላት በመታገል ምርታማነትን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት ተሳትፏቸው ሊጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ።

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የተሟላ ሉዓላዊነት ለሀገራችን እንደሚያስፈልግ ተገልጿል። ብሔራዊ ክብራችንን ሊያዋርድ በሚችል መንገድ እርዳታዎችን መቀበል እንደማይገባ አቶ የሺዋስ ተናግረዋል ። ኢትዮጵያ የጀመረችውን የለውጥ ጉዞ ለማደናቀፍ ተገዳዳሪ ሀይሎች ጥቃቅን ችግሮችን በመምዘዝ የተለየ የትግል ስልት መፍጠራቸውን አቶ የሺዋስ አስረድተዋል ። አባላት ንቁ ሆነው ማህበረሰቡንም በማንቃት እየተከሰቱ ያሉ ያልተለመዱ ፈተናዎችን ለመሻገር ትኩረት ማድረግ ይገባል ብለዋል። የአስተዳደር ብልጽግና…

Read More

በአንድራቻ ወረዳ በተለያዩ የግብርና ልማት ስራዎች የተሰማሩ አርሶአደሮች ውጤታማ መሆናቸውን ተናገሩ

በአንድራቻ ወረዳ ጨገቻ ቀበሌ ጉምቢ ካቻ መንደር ከሌማት ትሩፋት ተግባራት አንዱ የሆነው የማር መንደር ምልከታ ተደርጓል። በቀበሌው ትኩረት ከተሰጠባቸው የሌማት ትሩፋት ተግባራት አንዱ የማር መንደር ሲሆን ይህም ውጤታማነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ ተጠቃሚ መሆናቸውን አርሶአደሮች ተናግረዋል። የሸካ ዞን ግብርና አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ መምሪያ ምክትል ኃላፊና የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አረጋኸኝ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ክልላዊ የሀብት ግመታ ጥናት ማስጀመሪያ መድረክ በሚዛን አማን እየተካሄደ ይገኛል።

በክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ አዘጋጅነት የሚካሄደው ክልላዊ የሀብት ጥናት በተጨባጭ የክልሉን ሀብቶች እና ጸጋዎችን መለየትና ጥቅም ላይ ለማዋል ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው ተብሏል። የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሄም ዳንኤል መድረኩን በንግግር ሲከፍቱ እንደተናገሩት ቢሮው በአዋጅ ከተሰጡት ተግባሮች አንዱ የክልሉን ሀብቶች እና ጸጋዎች በማጥናት ጥቅም ላይ እንዲውሉ ማድረግ መሆኑን ገልጸዋል። እንደ ክልል በግብርና ፣ በኢንዱስትሪ…

Read More

ክልል አቀፍ የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት በይፋ ተጀመረ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ክልል አቀፍ የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በዳውሮ ዞን ታርጫ ጤና ጣቢያ በይፋ ተጀመሯል። ከግንቦት 6/2017 እስከ ግንቦት 15/2017 በሚቆየው በዚሁ የክትባት ዘመቻ በክልሉ ዕድሜአቸው ከ5 ዓመት በታች የሆኑ 527 ሺህ 954 ህጻናት የክትባት አገለግሎት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ታውቋል። በማስጀመሪያ መርሃግብር የተገኙ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ የጤናና…

Read More