Trendings

በክልላችን በወኃ፣ በመስኖ ልማት እና በማዕድን ዘርፍ የተገኙ አመርቂ ውጤቶች የመጋቢት 24 ፍሬዎች ናቸዉ፦ ኢንጂነር በየነ በላቸው

የመጋቢታዊያን የለውጥ ትሩፋቶችን አስመልከቶ የክልሉ የውኃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር በየነ በላቸው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በዉሃ፣በመስኖና በማዕድን ዘርፍ የተመዘገቡ ድሎችን የዕይታ ለውጥ እና ሽግግርን ጭምር ያመጡ መሆናቸዉን ገልጸዋል ። ኢንጂነር በየነ በመግለጫቸው ከለውጡ በፊት ዘርፉ እንደሀገር ብዙ ትኩረት ያልተሰጠበት መሆኑን በማስታወስ አሁን ዕምርታዊ ለውጥ መምጣቱን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የተሰጠው ትኩረት በርካታ የውጭ…

Read More

ባለፉት የለውጥ ዓመታት በክልሉ በግብርናው ክፈለ-ኢኮኖሚ በርካታ ለዉጦች ተመዝግበዋል። አቶ ማስረሻ በላቸው

ባለፉት የለውጥ ዓመታት በክልሉ በግብርናው ክፈለ-ኢኮኖሚ በርካታ ለዉጦች መመዝገባቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተደድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የሰባት ዓመታት የለውጥ ጉዞና የተገኙ ትሩፋቶችን በሚመለከት በጽ/ቤታቸው ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግልጫ ሰጥተዋል። መጋቢት 24/2010 ዓ/ም የለውጡ መንግሥት ወደ መንበረ ስልጣን ሲመጣ፥ ሀገሪቱ ዘርፈብዙ ችግሮች ውስጥ እንደነበረች ያወሱት…

Read More

ተማሪዎች ስለ ግብር እና ታክስ ያላቸውን ግንዛቤ በማሳደግ በአሰባሰብ ሂደት የራሳቸዉን ሚና መወጣት ይገባቸዋል:-አቶ አልማዉ ዘዉዴ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የገቢዎች ቢሮ ከኢፌዲሪ ገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ክልላዊ የታክስና ጉምሩክ ክበብ ተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ፥ ተማሪዎች ስለ ግብርና ታክስ ያላቸውን ግንዛቤ በማሳደግ በታኪስ አሰባሰብ ሂደት…

Read More

ዘላቂ የህዝብ ጥቅም እና የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ላይ ትኩረት ተደርጎ መስራት እንዳለበት ተገለጸ

የክልሉ የሱፐርቪዥን ቡድን በምዕራብ ኦሞ ዞን የድጋፍ እና ክትትል ሥራዎች የማጠቃለያ ግብረ መልስ ሰጥተዋል። የድጋፍ እና ክትትል በመንግሥት እና በፓርቲው የተሰሩ ሥራዎች ጥንካሬዎች እና ጉድለቶች በማረም ለለውጥ መትጋት እንደሚገባ ተገልጸዋል። በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ የምክር ቤት አባል እና የክልሉ ሴቶች እና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ገነት መኩሪያ እንደተናገሩት የድጋፍ እና ክትትል ከቀበሌ ጀምሮ እስከ ዞን…

Read More

የአካል ጉዳተኞችን የመሪነት ሚና በማጉላት አካታች እና ዘላቂ ልማትን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አለም አቀፋ የአካል ጉዳተኞች ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን አማን ከተማ ተከብሯል። በዓሉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ32ኛ በክልሉን ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ የርዕሰ መስተዳደሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ የሆኑት ክብር አቶ ደነቀ ማሞ አካል ጉዳተኝነት…

Read More

በባለፉት ለዉጥ ዓመታት ለኢንቨስትመንት ዘርፍ በሰጠው ትኩረትና በፈጠረው ምቹ ሁኔታ በክልሉ የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል ፦ አቶ ተመስገን ከበደ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ተመስገን ከበደ የመጋቢት 24 ፍሬዎችን በማስመልከት በክልላችን ባለፉት የለውጥ ዓመታት በኢንቨስትመንት ዘርፍ በተመዘገቡ ውጤቶች ዙሪያ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል ። የቢሮ ኃላፊው በመግለጫውቸው በሀገራችን መጋቢት 24 /2010 ዓ.ም ከመጣው ሀገራዊ ለውጥ እርምጃዎች አንፃር ከዚህ በፊት በዘርፉ የነበሩ የአሰራር ቅልጥፍናን፣ አዋጅና ደንቦችን በመሻሻሉና እንደሀገር ለዘርፉ ከፍተኛ…

Read More

ርዕሠ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እንኳን ለፍቼ ጫምባላላ ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሲሉ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል ፡፡

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሠ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ‹‹ ፍቼ ጫምባላላ ›› የአብሮነት ፣የአንድነትና የሰላም ተምሳሌት የህዝቦችን የእርስ በርስ መስተጋብር የሚያጠናክር የሲዳማ ብሔር ድንቅ እሴት ነው ሲሉ ተናግረዋል ፡፡ ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት የሲዳማ ህዝብ ያቆየው በዓለም በማይዳሰሱ ቅርስ የተመዘገበ የኢትዮጵያ ብቻ የዓለም በዓል ጭምር…

Read More

የብርቱካን ተመስገን ሕጋዊ የጋብቻ ውል

“ባለቤት አለኝ፤ አሁን እንዴት ነው ከባለቤቴ ጋር ሰላም የምናገኘው መተማመንስ የሚኖረን?” – ብርቱካን ተመስገን ሀሰተኛ ድራማ የተሠራባት ብርቱካን ተመስገን ቤተሰቦቻቸው ጋር ሄደው በአካባቢው ባህል መሰረት ትዳር እንደመሰረተች ራሷም ባለቤቷም ምሥክርነት ሰጥተዋል። በጋብቻዋም የሁለት ዓመት ልጅ እንዳፈራች እና በመልካም ሁኔታ ስትኖር እንደነበር ጎረቤቶቿን ጨምሮ ሁሉም ምሥክርነት ሰጥተዋል። ብርቱካን ከመዓዛ መሐመድ ጋር በስልክ ባደረገችው ንግግር ያስጨነቃት እንዴት…

Read More

የትምህርት ሚኒስቴር የብርቱካን ተመስገን ከበደ ጉዳይን በተመለከተ የሰጠው መግለጫ

ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ስለሆነችው ብርቱካን ተመስገን ከበደ ከትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠ ማብራሪያ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ስለሆነችው ብርቱካን ተመስገን ከበደ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር ግንኙነት ስላለው ማብራሪያ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። በስም ተጠቃሽ በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪ የነበረች ቢሆንም የብሄራዊ ፈተናው በወቅቱ በተፈጠረው ዓለም ዓቀፍ የኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 02/2013 ዓ.ም…

Read More

በኮንታ ዞን የተመዘገቡ ውጤታማ የልማት፣ የመልካም አስተዳደር እና የፀጥታ ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ በበለጠ ትኩረት ሊከናወኑ ይገባል ተባለ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ሱፐርቪዥን ቡድን በኮንታ ዞን በፓርቲና በመንግስት ስራዎች ላይ ለ15 ቀናት ባደረጉት የመስክ ምልከታ አፈፃፀም ላይ ከዞኑ ስራ አስፈጻሚዎች ጋር ውይይት አድርጓል። ሱፐርቪዥን ቡድኑ “የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል ለውጤታማ ተግባር አፈፃፀም” በሚል መሪ ቃል በዞን ማዕከል፣ በኤላ ሀንቻኖ፣ በአመያ ዙሪያ እና በጪዳ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ቀበሌዎች የመስክ ምልከታ ያደረገ መሆኑ ተገልጿል።…

Read More