በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ድጋፍ እያደረገ የሚገኘዉ የክልሉ የሱፐርቪዥን ቡድን በሚዛን አማን ከተማ ከተለያዩ ማህበራዊ መሰረቶች ከተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ
በክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ ሃላፊ ኢ/ር በየነ በላቸው የተመራ የክልሉ አመራር ቡድን በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን አማን ከተማ በመንግስትና በፓርቲ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን አስመልክቶ ከነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። የመድረኩ አላማ በሁሉም አካባቢዎች እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ወደ ታች በመውረድ በአካል ከመመልከት በተጨማሪ የተጠቃሚዉንና የተገልጋዩን ማህብረሰብ ቀጥተኛ አስተያየት በማዳመጥ የልማትና መልካም አስተዳደር ችግሮችን በየደረጃው መፍታት በማስፈለጉ…
