Trendings

የ2017 በጀት ዓመት የበልግ ልማት የዘር ሳምንት ማስጀመሪያ መረሃ ግብር ተካሄደ

የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ የበልግ ልማት ወረዳዊ የቦቆሎ ክላስተር የዘር ማስጀመሪያ መረሐግብር አከናውኗል። የክልሉ ዋና የመንግሥት ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን፣ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸዉን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች የ2017 ዓ.ም ክልላዊ የበልግ ልማት የበቆሎ ክላስተር ዘር አስጀምረዋል። በደቡብ ምዕራብ…

Read More

ክልላዊ ነበራዊ ሁኔታን መሠረት ያደረገ የአጠቃላይ አመራር ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፥ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ መሠረት ያደረገ የአጠቃላይ አመራር የአቅም ግንባታ ውይይት በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በውይይቱ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን፥ የአቅም ግንቦት መድረኩ ያስፈለገው ባለፋት ጊዜያት በተሰጡ ስልጠናዎች፣ በተፈጠሩ ህዝባዊና የአመራር መድረኮች የተገኙ ልምዶች በማቀናጀት የክልሉ እምቅ ፀጋ በተሟላ መልኩ ወደ…

Read More

ከ6 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የጸሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመረቀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በምዕራብ ኦሞ ዞን ሜኤኒት ሻሻ ወረዳ የተገነባው እና ከ6 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የይርኒ የጸሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በዛሬው እለት ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት በውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢነርጂ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ኢ/ር ሱልጣን ወሊ፤ ኢነርጂ ለማንኛውም አይነት የልማት እንቅስቃሴ ዋነኛው ግብዓት በመሆኑ ከፍተኛ ትኩረት…

Read More

በክልሉ አጠቃላይ ሥራዎች ላይ በተደረገው የድጋፍ እና ክትትል ሪፖርት ላይ ያተኮረ ዉይይት እየተካሄደ ይገኛል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ በክልሉ በብልጽግና ፓርቲና በመንግሥት አጠቃላይ ተግባራት ላይ በተደረገው ድጋፍዊ ክትትል የሪፖርት ግብረ መልስ በቦንጋ ከተማ እየገመገመ ይገኛል። ለ15 ቀናት በተካሄደው ክልላዊ የደጋፍና ክትትል ሥራዎች በሁሉም የክልሉ መዋቅሮች እየተከናወኑ ባሉት አጠቃላይ መደበኛ የልማትና የንቅናቄ ሥራዎች ያለበት ደረጃ በድጋፍና ክትትል በጥልቀት መመልከት መቻሉ ተገልጿል። የመድረኩን አስፈላጊነት የገለጹት፥ የክልሉ ረዳት የመንግሥት…

Read More

በኤች አይቪ ህክምና ላይ ያሉ ሰዎች የቫይረስ መጠን ልኬት አፈጻጸም ለማሳደግ በተሰጠው ትኩረት ውጤት እየተመዘገ ነው።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ፥ ከጤና ሚኒስቴር እና አይካፕ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የቫይረስ መጠን ልኬት እና ተጋላጭ የጨቅላ ህጻናት ምርመራ የ2017 በጀት ዓመት ስምንት ወር አፈጻጸም ዙሪያ የተዘጋጀ የጋራ ምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ባለፉት 8 ወራት የፀረ-ኤች አይቪ ህክምና ላይ ያሉ ሰዎች የቫይረስ መጠን ልኬት ሽፋን ለማሳደግ በተሰጠው ትኩረት…

Read More

የክልሉ ውሀ፣ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀምና የቀሪ 3 ወራት የትኩረት አቅጣጫ ላይ የምክክር መድረክ በቦንጋ እያካሄደ ነው።

በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ በዘርፉ የመጣው ለውጥ አመርቂ መሆኑን በማንሳት አሁንም ከግማሽ በላይ የሆነ የክልሉ ህብረተሰብ ክፍል የንጹህ መጠጥ ውሃ እጥረት ያለበት በመሆኑ በቁርጠኝነትና በቅንጅት መፍጠርና መፍጠንን በማከል መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል። የውሃ ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ በፍትሐዊ መንገድ ተደራሽ በማድረግ በየደረጃው ከህብረተሰቡን የሚነሱ ቅረታዎችን በመፍታት መልካም…

Read More

አገልግሎት አሰጣጥን ፍትሃዊና ቀልጣፋ በማድረግ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መቅረፍ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

አገልግሎት አሰጣጥን ፍትሃዊና ቀልጣፋ በማድረግ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መቅረፍና የህብረተሰቡን እርካታ ማረጋገጥ በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ ለሸካ ዞን አጠቃላይ አመራር፣ለወረዳና ከተማ አስተዳደር አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት በቴፒ ከተማ ኦረንቴሽን ተሰጥቷል። ለአመራሩ ኦረንቴሽኑን የሰጡት የሸካ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊና የዞኑ መንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ አለሙ በወቅቱ እንደተናገሩት በርካታ ተቋማት አካባቢ ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ ሰፊ…

Read More

የሸካ ህዝቦች ልማት ማህበር 11ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ መካሄድ ጀምሯል

በጉባኤው ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የልማት ማህበሩ የበላይ ጠባቂ አቶ አበበ ማሞ እንደገለፁት በጉባኤው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት የሸካ ህዝቦች ልማት ማህበር ግንቦት 16/1985 ዓ.ም ከተመሰረተ ጊዜ አንስቶ ህብረተሰቡን፣ መንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትን በማስተባበር የዞኑን የልማት ፍላጎት የመደገፍ ስራዎች በመስራት ላይ መሆኑን ተናግረዋል። ማህበሩ በእስካሁን ጉዞው በጤና ፣ በትምህርት ፣በመንገድ ግንባታ ፣ በባህል…

Read More

የውሃ መስኖና ኢነርጂ ዘርፍ የዜጎችን መሠረታዊ ፍላጎት ከማሟላትም ባሻገር ለሁለንተናዊ ብልጽግና መረጋገጥ ከፍተኛ ሚና አለው፦ አቶ ነጋ አበራ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የውሃ ማዕድን እና ኢነርጂ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀምና ጉባኤና የቀሪ 3 ወራት የትኩረት አቅጣጫ ላይ የምክክር መድረክ በቦንጋ እያካሄደ ነው። በጉባኤው የተገኙት የክልሉ የመንግስት ረዳት ተጠሪና የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ በዘርፉ ለውጥን ሊያመጡ የሚያስችሉ በርካታ መሠረታዊ ዕድገት ተኮር…

Read More

የህብረት ሥራ ዘርፍ ሚናዉን በአግባቡ እንዲወጣ ወደ ሪፎርም ሥራ መግባቱ ተገለጸ

የክልሉ ህብረት ስራ ልማት ኤጀንሲ የ9 ወር ዕቅድ አፈጻጸም እና የህብረት ስራ ማህበራት ሪፎርም አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በሚዛን አማን እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ የአካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ኃላፊና ኢንጂነር አስራት ገብረማሪያም (ዶ/ር) መድረኩን በንግግር ሲከፍቱ እንደተናገሩት የህብረት ስራ ማህበራት በአለምና በሀገራት ኢኮኖሚና የዜጎችን ህይወት በመቀየር ረገድ ጉልህ ሚና አበርክተዋል ብለዋል። ከሀገራዊ ለውጡ ማግስት እንደ…

Read More