የሻይ ልማት ኢኒሼቲቭ ሥራዎችን ውጤታማ በማድረግ ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን የሚያስችል ተግባር ጀምረናል-አቶ ማስረሻ በላቸው።
የሻይ ልማት ኢኒሼቲቭ ሥራዎችን ውጤታማ በማድረግ ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን የሚያስችል ተግባር ጀምረናል-አቶ ማስረሻ በላቸው። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ካፋ ዞን ፣በገዋታ ወረዳ ቦጊንዳ ቀበሌ የሻይ ችግኝ ጣቢያ የችግኝ ዝግጅት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተከናወነ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው መርሐ ግብሩን ባስጀመሩበት ወቅት፣በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ መሪነት የተጀመረው…
