የቦንጋ ከተማ የኮርደር ልማት ሥራ በተሻለ አፈጻጸም እየተከናወነ መኾኑ ተመላከተ።
የቦንጋ ከተማ የኮርደር ልማት ሥራ በተሻለ አፈጻጸም እየተከናወነ መኾኑ ተመላከተ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ የቦንጋ ከተማ የኮሪደር ልማት ግንባታ ጎብኝተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ከሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመኾን በሁለተኛው ምዕራፍ በቦንጋ ከተማ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በጉብኝቱም ወቅት ርዕሰ መስተዳድሩ እንደገለጹት በከተማው እየተከናወነ የሚገኘው…
