የክልሉ መንግስት በክልሉ ያለውን እምቅ አቅምና ጸጋ ወደ ሚጨበጥ ሀብት ለመቀየር በተጨባጭ ዕቅድ በመንደፍ ወደ ተግባር በመግባት እየሰራ
የክልሉ መንግስት በክልሉ ያለውን እምቅ አቅምና ጸጋ ወደ ሚጨበጥ ሀብት ለመቀየር በተጨባጭ ዕቅድ በመንደፍ ወደ ተግባር በመግባት እየሰራ መሆኑን የክልሉ ብሔረሰቦች ምክርቤት ምክትል አፈጉባዔ የተከበሩ አቶ መሰለ ከበደ ተናገሩ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክርቤት 4ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ በቴፒ ከተማ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የብሔረሰቦች ምክርቤት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም በተከበሩ አቶ…
