Trendings

የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤቶች በመንግስትና በንግዱ ማህበረሰብ ዘንድ የተጠናከረ ግንኙነት በመፍጠር የሚጫወቱት ሚና የላቀ መሆኑ

የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤቶች በመንግስትና በንግዱ ማህበረሰብ ዘንድ የተጠናከረ ግንኙነት በመፍጠር የሚጫወቱት ሚና የላቀ መሆኑን የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ከክልሉ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤትና ባለ ድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ አድርጓል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ተመስገን ከበደ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት በመንግስት እና በንግዱ…

Read More

በክልሉ ለ2018 ትምህርት ዘመን ከ1.2 ሚልዮን በላይ መፅሀፍት ታትመው ለተማሪዎች እንዲደርስ

በክልሉ ለ2018 ትምህርት ዘመን ከ1.2 ሚልዮን በላይ መፅሀፍት ታትመው ለተማሪዎች እንዲደርስ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆን ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ አልማው ዘውዴ ገልፀዋል። የትምህርት ጥራት ለማረጋገጥ የትምህርት ግብአቶችን ማሟላት ወሳኝ…

Read More

በቦንጋ ከተማ የተገነባው አረንጓዴ ፓርክ ለአግልግሎት ክፍት ሆነ

በቦንጋ ከተማ የተገነባው አረንጓዴ ፓርክ ለአግልግሎት ክፍት ሆነ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት አስተባባሪነት በቦንጋ ከተማ የተገነባው፥ የቦንጋ ከተማ የኮርደር ልማት አካል የኾነው የአረንጓዴ ፓርክ ተመርቀው ለአግልግሎት ክፍት ሆኗል። በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የቅርብ ክትትል ተገንብቶ ለአግልግሎት የበቃው ፓርኩ በውስጡ መናፈሻ፣ የህጻናት መጫወቻ፣ የካፌ አገልግሎት እንዲሁም በፓርኩ ዙሪያ ጌጠኛ የእግረኛ መንገድ እና የመኪና…

Read More

በክልሉ በ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 56.55% ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል ማለፋቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ

በክልሉ በ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 56.55% ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል ማለፋቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ ቢሮው በ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ አልማው ዘውዴ በክልሉ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 36 ሺህ 683 ተማሪዎች 20 ሺህ 744 ተማሪዎች…

Read More

ለቡና ምርት፣ምርታማነትና ጥራት መረጋገጥ ከቡና ዘር ዝግጅት ጀምሮ በልዩ ትኩረት መሥራት እንደሚያስፈልግ

ለቡና ምርት፣ምርታማነትና ጥራት መረጋገጥ ከቡና ዘር ዝግጅት ጀምሮ በልዩ ትኩረት መሥራት እንደሚያስፈልግ የክልሉ ቡና፣ሻይና፣ቅመማቅመም ባለስልጣን አመላከተ የክልሉ ቡና፣ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን በቡና ዘር አዘገጃጀት ላይ ለዞን፣ወረዳ፣ቀበሌ ባለሙያዎች እና ለቡና ዘር አዘጋጅ አርሶ አደሮች የተግባር ተኮር የአሰልጣኞች ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ነዉ። ስልጠናው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ቡና፣ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን ከክልሉ ‎ግብርና ቢሮ የምግብ ሥርዓት…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ? ባለፉት ተከታታይ ወራት ‘’የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?’’ በሚል አምድ ሥር አጠቃላይ የክልላችንን ገጽታ፣ የምዕራብ ኦሞ፣ የካፋ፣ የዳዉሮ፣ የቤንች ሸኮ እና የሸካ ዞኖችን አጠቃላይ ገጽታን የሚያሳዩ፤ የካፋ ባህላዊ ዱሞ ስርዓት፣ የዳውሮ ዱቡሻ ስርዓትንና የኮንታ ህንግጫ በዓልን የቃኙ ጽሁፎችን እንደየቅደምተከተላቸው ለውድ አንባቢያን አጋርተናል፡፡ አሁን ደግሞ…

Read More

የቡና ውጤታማ የግብይት ሥርዓትንና ተጠቃሚነትን ይበልጥ እንዲጎለብት የሚደረገው ድጋፍ ይጠናከራል

የቡና ውጤታማ የግብይት ሥርዓትንና ተጠቃሚነትን ይበልጥ እንዲጎለብት ድጋፉን እንደሚያጠናከር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡና ማኅበር አስታወቀ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቡና አዘጋጅና አቅራቢ ማኅበር መደበኛ ጉባኤ የፌዴራል እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በሚዛን አማን ከተማ እየተካሔደ ነው። በጉባኤው የተገኙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡና ማኅበር ፕሬዚዳንት ሁሴን አምቦ(ዶ/ር) እንዳመለከቱት፤ የቡና ክፍለ ኢኮኖሚ ኢትዮጵያ በዓለም ገበያ የምትታወቅበትና የምትወዳደርበት ትልቅ…

Read More

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ጥራት ለማሻሻል ምን እየተሰራ ነው?

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። “ከፍተኛ ትምህርት ለላቀ ተፅዕኖ” በሚል መሪ ሀሳብ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክርቤት ጉባዔ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀምሯል። የትምህርት ሚኒስትር ድዔታ ኮራ ጡሽኔ በጉባዔው መክፈቻ ላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ጥራት ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን ገልጸው፤ የመምህራን ልማት፣ ግብዓት ማሟላት፣ የመማር ማስተማሩን ሂደት…

Read More

የኮንታ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

ጉባኤው ከዛሬ ሐምሌ 28 – 29/2017 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ ሲሆን በጉባኤው የሶስቱ የመንግስት አካላት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም፣ የ2018 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ፣ የ2018 በጀት ዓመት ስራ ማስፈፀሚያ በጀት እና ሌሎች አጀንዳዎች ቀርበው ውይይት ተደርጎ እንደሚፀድቅ ይጠበቃል ሲል የዞኑ መንግስት ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰኔ እና በሐምሌ ወር 2017 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ ብሔራዊ የፖሊሲ ትግበራን፣ የኢኮኖሚ ሪፎርምን፣ ቀጠናዊ እና ዓለማቀፋዊ ስትራቴጂካዊ ዲፕሎማሲን በሚያሳልጥ መልኩ ተከታታይ ተግባራት አከናውነዋል። በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሀገር ውስጥ ካከናወኗቸው ተግባራ መካከል፤ የ2017 የዕቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ሰፊ ምላሽና ማብራሪያ የሰጡበት ይጠቀሳል።

በዓለም አቀፍ ደረጃ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ17ኛው BRICS የመሪዎች ጉባኤ ላይ በመሳተፍ፣ ከዓለም መሪዎች ጋር ባደረጉት የላቀ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የኢትዮጵያ ስም ከፍ እንዲል አድርገዋል። ሌላው የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ የታየበት ሁነት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሁለተኛው የምግብ ስርዓት ጉባኤ ሲሆን፤ ኢትዮጵያ በጋራ ያዘጋጀችው ትልቅ አለማቀፍ ጉባኤ ነበር። እነዚህ የከፍተኛ ደረጃ ተሳትፎዎች(High-level engagements) ሀገራዊ ልማትን…

Read More