Trendings

በክልሉ 600 ሺህ ወጣቶች በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እየተሳተፉ ነው።

በክልሉ 600 ሺህ ወጣቶች በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እየተሳተፉ ነው። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 600 ሺህ ወጣቶች እየተሳተፉ እንደሚገኙ ኤፍ ኤም ሲ ዘግቧል። የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ገነት መኩሪያ ለፋና እንዳሉት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራው በተለያዩ ዘርፎች ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ አሁን ላይም 600 ሺህ ወጣቶች በበጎ…

Read More

ከ56 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል – ክልሉ

ከ56 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል – ክልሉ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በዘንድሮው ዓመት ከ56 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ መቅረቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በዚሁ ዘርፍ የተሰማሩ አርሶ አደሮች ተጠቃሚ እየሆኑ እንደሚገኙ ገልፀዋል። በክልሉ የቅመማ ቅመም ሰብሎች በስፋት ከሚመረትባቸው አካባቢዎች አንዱ የሸካ ዞን ነው። በዞኑ የኪ…

Read More

የኢትዮጵያ ስነ ልክ ኢንስቲትዩትግምታቸው ከ300 ሺህ ብር በላይ የሚያወጡ የስነ ልኬት መሳሪያዎችን ድጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ ስነ ልክ ኢንስቲትዩትግምታቸው ከ300 ሺህ ብር በላይ የሚያወጡ የስነ ልኬት መሳሪያዎችን ድጋፍ አደረገ ድጋፍ የተደረጉት የስነ ልኬት መሳሪያዎች ህገወጥ ንግድን ለመከላከል ያግዛልም ተብሏል። የኢትዮጵያ ስነ ልክ ኢንስቲትዩት ግምታቸው ከ300 ሺህ ብር በላይ የሚያወጡ የስነ ልኬት መሳሪያዎችን ለክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ድጋፍ አድርጓል ። በኢንስቲትዩቱ የመሠረታዊ አገልግሎት ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ሙሉነህ የነዳጅ፣የጠረጴዛና የምድር ኪሎ…

Read More

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በክልሉ የህዝብ የልማት ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ መጠነ ሰፊ ተግባራት ተከናውኗል።

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በክልሉ የህዝብ የልማት ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ መጠነ ሰፊ ተግባራት ተከናውኗል። አፈ-ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፓርላማ ተወካዮች እና የክልል ምክር ቤት አባላት የክረምት ወራት የውክልና ስራዎች ማስጀመሪያ የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ የተከበሩ አቶ አቶ ወንድሙ ኩርታ፥ በተጠናቀቀው የ2017…

Read More

የመንግስትና የንግዱ ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት በቅንጅት መስራት ህገወጥና ኮንትሮባንድ ንግድን ለመከላከል ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

የመንግስትና የንግዱ ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት በቅንጅት መስራት ህገወጥና ኮንትሮባንድ ንግድን ለመከላከል ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ ህጋዊ የንገድ ስርዓት ተጠናክሮ እንዲቀጥልም በንግድ ዘርፍ ማህበራት የዕለት ተግባር በማድረግ እንደሚሰራም ተጠቁሟል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ነግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከክልሉ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት ጋር የሁለትዮሽ ውይይት በሚዛን አማን ካሺኒን ሆቴል አድርገዋል። በዚሁ መድረክ የተሳተፉ የምክርቤቱ አባላት በሰጡት አስተያየት…

Read More

የኤችአይቪ (ኤድስ) እና የቲቢ ምርመራና ሕክምና አገልግሎትን የማጠናከር ሥራ

የኤችአይቪ (ኤድስ) እና የቲቢ ምርመራና ሕክምና አገልግሎትን የማጠናከር ሥራ የኤችአይቪ (ኤድስ) እና የቲቢ ምርመራ እና ሕክምና አገልግሎት መሻሻል ማሳየቱን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል። ከክልሉ ሁሉም ዞኖች የተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች የተቀናጀ የቲቢ እና የኤችአይቪ (ኤድስ) ምርመራ እና ሕክምናን ለማጎልበት የሚያስችል ምክክር በታርጫ ከተማ አካሂደዋል። በዚሁ ወቅት የቢሮው ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም እንዳሉት፥…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ ያለፉት ዓመታት ጉዞዎችና የቀጣይ ዓመታት የትኩረት መስኮች ላይ ያተኮረ የዉይይት መድረክ እየተካሄደ ነዉ።

የብልፅግና ፓርቲ ያለፉት ዓመታት ጉዞዎችና የቀጣይ ዓመታት የትኩረት መስኮች ላይ ያተኮረ የዉይይት መድረክ እየተካሄደ ነዉ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ ክልል አቀፍ የከፍተኛ አመራር ውይይት በቦንጋ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እንደገለጹት፥ብልጽግና ፓርቲና የሚመራዉ መንግስት ባለፉት ዓመታት በልማት፣…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በቦንጋ ከተማ እየተገነባ ያለውን የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤትና የተቋማት ቢሮዎች ህንጻ ግንባታ ሂደት ያለበትን ደረጃ ተመለከቱ

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በቦንጋ ከተማ እየተገነባ ያለውን የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤትና የተቋማት ቢሮዎች ህንጻ ግንባታ ሂደት ያለበትን ደረጃ ተመለከቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በቦንጋ ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤትና የተቋማት ቢሮዎች ህንጻ ግንባታ ሂደት ያለበትን ደረጃ ምልከታ አድርገዋል። የክልሉ መንግስት በ5.763 ቢሊዮን ብር ወጪ…

Read More

ከአጋር ሀገራት እና ድርጅቶች የተገኘውን ሀብት በቀጥታ ወደ ማህረበረሰቡ እንዲወርድ መስራት እንደሚያስፈል ተገለፀ

ከአጋር ሀገራት እና ድርጅቶች የተገኘውን ሀብት በቀጥታ ወደ ማህረበረሰቡ እንዲወርድ መስራት እንደሚያስፈል ተገለፀ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያዊ ህዝቦች ክልል ደን፣ አከባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ የ REDD+ እስትሪንግ ኮሚቴ የ2017 ዕቅድ አፈጻጸምና የ2018 ዕቅድ በቦንጋ ከተማ ገምግሟል። በግምገማው ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ደን፣ አካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ኢንጂነር አስራት ገ/ማርያም…

Read More

የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤቶች በመንግስትና በንግዱ ማህበረሰብ ዘንድ የተጠናከረ ግንኙነት በመፍጠር የሚጫወቱት ሚና የላቀ መሆኑ

የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤቶች በመንግስትና በንግዱ ማህበረሰብ ዘንድ የተጠናከረ ግንኙነት በመፍጠር የሚጫወቱት ሚና የላቀ መሆኑን የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ከክልሉ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤትና ባለ ድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ አድርጓል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ተመስገን ከበደ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት በመንግስት እና በንግዱ…

Read More