Trendings

የመደመር ትውልድ መጽሐፍ በትረካ ለአድማጭና ተመልካች ሊቀርብ ነው

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈው የመደመር ትውልድ መጽሕፍ በትረካ፣ በዘጋቢ ፊልምና በሌሎች አማራጮች ለአድማጭና ተመልካቾች ሊቀርብ ነው። አዲስ ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ትረካና ሌሎች ፓኬጆች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በመርሐ ግብሩ የቱሪዝም ሚኒስትር ደኤታ ሌንሳ መኮንን፣ የውጭ ጉዳይ ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጃፋር በድሩ፣ የአዲስ ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ መሃመድ…

Read More

የድፍድፍ ነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክትን በ24 ወራት ውስጥ አጠናቅቀን እንጨርሳለን

ልክ እንደተፈጥሮ ጋዝ ሁሉ በኢትዮጵያ ከፍተኛ የድፍድፍ ነዳጅ ክምችት እንዳለ በሶስተኛ ወገን መረጋገጡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናግረዋል። ነዳጅ ማጣሪያውንም በ24 ወራት ውስጥ አጠናቅቀን እንጨርሳለን ብለዋል። የጋዝና ነዳጅ ሥራ ከውጭ የሚገባውን ኃይል በመተካት የወጪ ምንዛሬ ለመቆጠብ ይረዳናል ሲሉ ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ለነዳጅና ለማዳበሪያ ከፍተኛ ሃብት ታወጣለች፤ ይህን ማስቀረት ከቻልን ብዙ ሃብት ለመቆጠብ ያስችላል ብለዋል። ከዚህ…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡- “በቬይትናም የቶዮ የፀሐይ ብርሃን ኃይል ማመንጫ ፋብሪካ በነበረን ጉብኝት እና ከኩባንያው ፕሬዝደንቱ ጋር በነበረን ውይይት የፀሐይ ብርሃን ኃይል ማመንጫዎችን በሀገራችን ለማምረት ተስማምተን ነበር። ዛሬ በሐዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ በነበረን ጉብኝት በፓርኩ ከፀሐይ ብርሃን ኃይል ማመንጪያዎችን እያመረቱ በመመልከታችን ደስታ ተሰምቶናል። ማምረቻው በከፍተኛ ጥራት ከፍተኛ ምርት የማምረት አቅም የተላበሰና በዘመናዊ የማሽን ሥርዓት…

Read More

የብሔር ብሔረሰቦችን የማንነት መገለጫ ለማዘጋጀት የሦስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦችን የማንነት መገለጫ ለማዘጋጀት የሚያስችል የሦስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘዉ ተሻገር፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ እንዲሁም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ስምምነቱን ፈርመዋል። ስምምነቱ የኢቲኖግራፊና የቋንቋ ባህሪያትን ለማሰናዳት ያስችላል ተብሏል፡፡ አፈ ጉባኤ አገኘዉ ተሻገር፤ ስምምነቱ የብዝኃ ልሳንና ብዝኃ ባህል ባለቤት የሆነችዉን ኢትዮጵያን በውል…

Read More

የክልሉ መንግሥት ለኅብረተሰቡ የመንገድ የመሠረተ ልማት ጥያቄ የሰጠው ምላሽ እንዳስደሰታቸው ነዋሪዎች ተናገሩ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል “የገጠር ትስስር ለምግብ ዋስትና ፕሮግራም” የበጀት ድጋፍ በኮንታ ዞን፣ ኮይሻ ወረዳ የተገነባው የደልባ-አልፋ ቶሊቃ የ12 ኪሎሜትር መንገድ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በተገኙበት ተመርቀው አግልግሎት መብቃቱ ይታወሳል። ከዚህ በፊት ወላድ እናቶችን ወደ ጤና ተቋም በቶሎ ለማድረስ አስቸጋሪ እንደነበረ የሚገልጹት የአከባቢው ነዋሪዎች አሁን ላይ የመንገዱ መገንባት ይህን ችግር መቀረፋን ተናግረዋል። ያመረቱትን ምርት ወደ…

Read More

“ብሪክስ ከጠንካራ አዲስ ሀሳብ ተነስቶ ለዓለምአቀፍ ለውጥ የሚሰራ ብርቱ ኃይል ወደመሆን ተሸጋግሯል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሪዮ ዲ ጄኒሮ እየተካሄደ በሚገኘው 17ኛው የብሪክስ ጉባኤ የሰላም፣ የጸጥታ እና ዓለምአቀፍ አመራር መድረክ መክፈቻ ላይ ንግግር አድርገዋል። በንግግራቸውም ስኬታማ ትብብርን ለማስቻል አፀፋዊ መተማመንን የሚያሳድጉ ዓለምአቀፍ ተቋማት የመኖርን አጣዳፊነት አንስተዋል። ዓለምአቀፍ የገንዘብ ተቋማት የጋራ ደኅንነትን እና ሁሉን አካታች ብልጽግናን ለማምጣት ይረዳ ዘንድ የውሳኔ አሰጣጥ መዋቅራቸው ምሉዕነት ባለው መልክ የሚሻሻልበትን ሁኔታም…

Read More

በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የተላለፉ ውሳኔዎችና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች በመፈፀም የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ብልፅግና ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ።

በምዕራብ ኦሞ ዞን በጀሙ ከተማ “ከቃል እስከ ባህል!” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው 2ኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ወሳኔ እና አቅጣጫዎች ላይ ከከተማ ማህበረሰብ ጋር ዉይይት እየተደረገ ይገኛል። በመድረኩ የክልሉ የአካባቢው እና ደን ጥበቃ ቢሮ ሃላፊ ዶክተር አስራት ገብረማርያም እንደተናገሩት ብልጽግና ፓርታ በባለፉት አመታት በርካታ ሥራዎች ሰርቷል ብልዋል። ዶክተር አስራት በ2ኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ላይ…

Read More

ረሃብን መዋጋት የጋራ ምላሽን ይሻል ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ረሃብን መዋጋት የጋራ ምላሽን ይሻል ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤የ”ከረሃብ ነፃ ዓለም” ጉባኤን ስናጠናቅቅ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ውይይቶች የተሳኩ ይሆኑ ዘንድ አስተዋፅዖ ያበረከቱትን ተሳታፊዎች ከልብ አመሰግናለሁ ብለዋል፡፡ በመልዕክታቸው ረሃብን መዋጋት የጋራ ምላሽን ይሻል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ለዚህም ለምግብ ዋስትና የሚሆን የዓለም አቀፍ ድጋፍ አቅርቦት፣ድንበር ዘለል የሆነ…

Read More

በአከባቢው ያለውን የደን ሀብት በተገቢው መንከባከብና መጠበቅ ይገባል፦ ዶክተር ፍቅሩ ረጋሳ

የኢፌዴሪ ግብርና ሚኒስቴር አመራሮች እና ባለሙያዎች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን በመገኘት ሁለተኛ ዙር አረንጓዴ አሻራ የማሳረፍ መርሀ ግብር አከናውነዋል። በክልሉ ካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ምቺት ቀበሌ በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ላይ ሚኒስትር ደኤታዎችና ሰራተኞች ተሳትፈዋል። የግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ፍቅሩ ረጋሣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ…

Read More