Trendings

‎በበዓሉ አከባበር ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸውን ጨምሮ ሌሎች የክልልና የዞን አመራሮችና፣የአካባቢው ተወላጆች ተገኝተዋል።

የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ባደሩጉት ንግግር ያደረጉት የዘንድሮውን የካፌቾ ብሔር የዘመን መለወጫ እየተከበረ የሚገኘው የንጉሱ ዘውድና ዙፋን ከ128 ዓመት በኋላ ወደ ክብሩ ሥፍራ በተመለሰበት ወቅት በመሆኑ ልዩ ስሜት እንዳለው ገልፀዋል ። ‎ክልሉ በርካታ ነባር ብሔሮች ከሌሎች የሀገራችን ህዝቦች ጋር በፍቅር የሚኖሩባት በመሆኑ እንዚህ የየራሳቸው የዘመን መለወጫ በዓል ያላቸው ሆኖ…

Read More

‘’የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች!”በሚል መሪ ቃል በሸካ ዞን የዞን ማዕከል የብልፅግና ፓርቲ አባላት ኮንፈረንስ በቴፒ ከተማ ተካሄደ

ኮንፈረንሱን የመሩት በብልፅግና ፓርቲ ሸካ ዞን ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊና የዞኑ መንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ አለሙ እንደተናገሩት መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም በይፋ የለውጡ መንግስት በርካታና ውስብስብ ፈተናዎች እየተጋፈጠ አኩሪና እመርታዊ ለውጦችን እያስመዘገበ ወደፊት በመራመድ እነሆ ሰባተኛ ዓመቱን አስቆጥሯል ብለዋል። ባለፉት 7 የለውጡ ዓመታት በርካታ ድሎች መመዝገባቸውን የገለፁት አቶ አለማየሁ ያጋጠሙትን ፈተናዎች ለመሻገር የተወሰደው መፍትሄም የሚደነቅ…

Read More

የምስራቅ አፍሪካ ዓመታዊ የፋይናንስ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሔድ ጀመረ::

ለሰባተኛ ጊዜ በሚካሄደው የፋይናንስ ጉባኤ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱን ጨምሮ፣ የባንክ ሀላፊዎች፣ የኢንሹራንስ ተቋማት ተወካዮችና የፋይናንስ ዘርፍ ተዋናዮች እየተሳተፉ ይገኛሉ። ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ መቋቋም የሚችል ምጣኔ ሀብትን መገንባት፣ በምስራቅ አፍሪካ ትስስርን መፍጠር ፣ ኢኮኖሚያዊ እድሎችን ጨምሮ የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ማድረግ በጉባኤው ለውይይት ከተያዙ አጀንዳዎች ውስጥ ናቸው። በተመሳሳይ ኢትዮጵያ የካፒታል ገበያን በማቋቋም…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን የቡና ልማት ሊያነሳሳ የተነሳው ግዙፍ ፕሮጀክት

በ4.5 ቢሊዮን ብር ወጪ የሚገነባው ዘመናዊ የቡና እርሻ የክልሉን ገጽታ ይቀይራል ተብሏል፤ መንግስትም ሙሉ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁነቱን ገልጿል ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የሀገሪቱ የቡና ልማት ስራ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችል ታላቅ ፕሮጀክት ሊተገበር መሆኑ ተገለጸ። “ቴፒ ግሪን ኮፊ ስቴት” የተሰኘው ድርጅት በክልሉ በሸካ ዞን የኪ ወረዳ 1,500 ሄክታር መሬት ላይ በ4.5 ቢሊዮን…

Read More

በምግብ ራስን መቻል ዋነኛ አጀንዳችን ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በምግብ ራስን መቻል ዋነኛ አጀንዳችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዛሬ ማለዳ ከአሊኮ ዳንጎቴ ጋር በመሆን በጎዴ እየተገነባ የሚገኘውን የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ ተመልክተዋል። ከጉብኝታቸው በኋላ በሰጡት ማብራሪያ፤ በምግብ ራስን ለመቻል መሬት ያስፈልጋል፣ ውኃ ያስፈልጋል፣ ሰው ያስፈልጋል እነዚህ ደግም አሉን ብለዋል። ምርጥ ዘርና ማዳበሪያ ላይ እየሠራን…

Read More

በክልሉ ለ19 ሺህ ነባር አሽከርካሪዎች የተሃድሶ ስልጠና በ32 ማዕከላት ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መጠናቀቁ ተገለጸ።

በትራንስፖርት ዘርፉ እየተስተዋሉ ያሉትን የመልካም አስተዳደር ችግሮች በመቅረፍ የዘርፉ የአገልግሎት እርካታ ኦውን እንዲሆን እንደሚሰሩ ተሳታፊዎች ገልጸዋል። የቢሮ ምክትል ኃላፊና የትራንስፖርት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዘመዴ አንዳርጌ እንዳሉት በክልሉ ለ19 ሺህ ነባር አሽከርካሪዎች የተሃድሶ ስልጠና በ32 ማዕከላት ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መጠናቀቁን ገልጸዋል። አክለውም በማህበራትና በመንግስት ተቋማት ሥር የሚሰሩ ነባር አሽከርካሪዎች በተመቻቹ የማሰልጠኛ ማዕከላት ሥልጠናቸውን እንዲወስዱ ምቹ…

Read More

የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሁሉም አመላካቾች የሚጠበቅበትን ውጤቶች እያስመዘገበ ይገኛል – የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ

የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሁሉም አመላካቾች የሚጠበቅበትን ውጤቶች እያስመዘገበ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አፈጻጸም ጉዳዮችን አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ማስመዝገብ በሚያስችል አበረታች ሂደት ማሳካቱን አንስተዋል፡፡ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ከተያዘለት የገቢ ማሳደግ፣ የዕዳ ሽግሽግ፣…

Read More

ምክር ቤቱ የተሰጠውን ኃላፊነት በመጠቀም አበረታች ስራዎችን ማከናወኑ ተገለጸ ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክርቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው ። የምክርቤቱን የ2016 በጀት ዓመት የተግባር አፈጻጸም ሪፖርት ለጉባኤው ያቀረቡት የምክር ቤቱ ምክትል አፈጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ጸሐይ ዳርጫ ምክር ቤቱ በበጀት ዓመቱ መደበኛ ጉባኤዎችን ማከናወኑን ተናግረዋል ። በክልሉ አስፈላጊ የሆኑ አዋጆችን፣ ደንቦችን በማውጣትና በምክርቤት አባላት በማስጸደቅ ስራ ላይ…

Read More

የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ በሚያስችል መልኩ እንዲዘጋጅ እየተደረገ ነው

የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ስርዓተ ትምህርቱን መሰረት ያደረገና የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ በሚያስችል መልኩ እንዲዘጋጅ እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገለጸ። የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ስታንደርድ ማስጠበቅ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ የክልሎችና የከተማ አስተዳደር የትምህርት ቢሮ ተወካዮች በተገኙበት በአዳማ እየተካሄደ ነው። የመድረኩ ላይ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ…

Read More

ኮሚሽኑና የሐይማኖት ተቋማት በጋራ ለመሥራት ግብረ-ኃይል አዋቀሩ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እና የሐይማኖት ተቋማት በቀጣይ በጋራ በሚሠሯቸው ተግባራት ላይ ግብረ-ኃይል በማቋቋም በትብብር ለመስራት ተስማሙ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሐይማኖት ተቋማትን ሚና እና ተሳትፎ በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ለማጎልበት ያለመ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ አካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ ላይ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ አባላት እና በጉባዔው በአባልነት ያልተመዘገቡ የሐይማኖት ተቋማት መሳተፋቸውን የኮሚሽኑ መረጃ አመላክቷል፡፡ የኮሚሽኑ ዋና…

Read More