Trendings

ዛሬ በመላው አፍሪካ እና ጥቁር ሕዝብ ላይ ጨልሞ በነበረ ሰማይ ፀሐይ የፈነጠቀበት ቀን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ዛሬ በመላው አፍሪካ እና ጥቁር ሕዝብ ላይ ጨልሞ በነበረ ሰማይ ፀሐይ የፈነጠቀበት ቀን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያ ድንበሯን ገፍቶ ሉዓላዊነቷን እና የሕዝቧን ነጻነት የደፈረውን የወራሪውን ጦር በዓድዋ ተራሮች ድል የነሳችበትና ለ3 ሺህ ዓመታት ያልተደፈረውን ስልጣኔዋን ያጸናችበት ቀኗ ነው ብለዋል፡፡ ተከብረን የምንኖርባትን ኢትዮጵያን ከድንቅ ስልጣኔ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በወጣትነት ዘመናቸው ሰላም አስከባሪ በመሆን ጭምር ሩዋንዳን ከችግር ለመታደግ አግዘዋል፡ – ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሚ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በወጣትነት ዘመናቸው ሰላም አስከባሪ በመሆን ጭምር ሩዋንዳን ከችግር ለመታደግ አግዘዋል ሲሉ የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሚ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የሩዋንዳውያን የ”ኪዊቡካ 30″ ዓመት መታሰቢያ መርሐ ግብር ላይ ታድመዋል፡፡ መርሃ ግብሩ በሩዋንዳ የተፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ 30ኛ ዓመት የሚያስብ ነው፡፡ በመርሃ ግበሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሚ ሩዋንዳን በወቅቱ ከገጠማት…

Read More

በፓርቲው መሪነት የመጡ ለውጦችን ለማስቀጠልና የቀጣይ ህልሞችን ለማሳካት መላው አባልና ማህበረሰብ የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ።

በብልፅግና ፓርቲ የኮንታ ዞን ቅ/ጽ/ቤት ዞናዊ የአባላት ቅድመ ጉባኤ ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ ንግግር ያደረጉት የዞኑ ዋና የመንግስት ተጠሪና ብልፅግና ፓ/ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገዛኸኝ ገዝሙ ፓርቲያችን ብልፅግና ሀገራችን ኢትዮጵያ ችግር ውስጥ በገባችበትና በፈተና ውስጥ ሆና የህዝቡ የለውጥ ፍላጎት ገንፍሎ በመውጣቱ የተወለደ ፓርቲ ነው ብለዋል። በመላው ኢትዮጵያ ከ16 ሚሊዮን በላይ አባላት ያሉትና በሀገሪቱ ታሪክ በአጭር ጊዜ ራሱን…

Read More

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን በተመለከተ

ወደ ማክሮ ኢኮኖሚ ያስገቡን ጉዳዮች አንዱ የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራቶች ናቸው፤ በስራ አጥነት፣ በዋጋ ግሽበት፣ በወጪና ገቢ ንግድ ሚዛን መጓደል ሊገለፅ የሚችል ነው። ሁለተኛው ለግሉ ዘርፍ የስራ አካባቢው ምቹ አልነበረም። ሶስተኛው ምርታማነት ነው። በግብርናም በኢንዱስትሪም ምርታማነታችን ውስን ነበር። ይህም በርካታ ተግዳሮቶች እነዲስተናገዱ አድርጓል። አራተኛው ተወዳዳሪ የኢኮኖሚ ሁኔታን አልፈጠርንም። እነዚህን ጉዳዮች ጨክነን በመፍታት የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራቱን መፍታት…

Read More

በክልሉ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ደረጃ እና ዓይነት ያላቸው 44 የከተማ ፕላኖች መዘጋጀታቸውን በክልሉ ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት አስታወቀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና በፕላን ዝግጅትና ትግበራ ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በቴፒ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር የማታለም ቸኮል እንደገለጹት፤መንግስት የሀገራችን ከተሞች የአፍርካ የብልጽግና ተምሳሌት እንዲሆኑ በኮሪደር ልማት ከተሞችን ለማስዋብ እና ለማዘመን ሰፊ ተግባራትን እያከናወነ…

Read More

በመንግሥት በህብረተሰና በባለድርሻ አካላት የጋራ ተሳትፎ በክልሉ የመሰረተ ልማት ስራዎች እየተጠናከረ ይገኛል ። ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ

‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፓርቲና የመንግስት የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። ‎በክልሉ በስድስት ወራት ውስጥ የተከናወኑ ዋና ዋና የመንግስት አፈፃፀሞችን ሪፖርት ያቀረቡት የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ሀላፊ ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ በመንግሥት በአጋር አካላት ድጋፍና በህብረተሰቡ ተሳትፎ የመንገድ የውሃና የመስኖ መሰረተ ልማቶች ተጠናክሮ እየተሰሩ እንደሆነ ገልፀዋል። ‎በህብረተሰቡ ለመሰረተ ልማት ግንባታ በገንዘብ በጉልበትና…

Read More

የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት የሚያሳድጉ የተለያዩ የምርምር ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ፦ የክልሉ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትየምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ የተከናወኑ የግብርና ምርምር ስራዎች ዓመታዊ ክልላዊ የግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ በእንስሳት እርባታ ዘርፍ በተከናወኑ የምርምር ስራዎች መካሄዱ ተጠናክሮ ቀጥሏል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ አማኑኤል ዓለሙ እንዳስታወቁት፣ በምርምር ሂደት ውስጥ በግብርና ዘረፍ ላይ ያሉ ማነቆዎችን በመፍታት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የምርምር…

Read More

የወረዳውን መሠረታዊ የመሠረተ ልማት ጥያቄዎች ለመፍታት የህዝብን አቅም መጠቀም ይገባል። ሀብታሙ ካፍትን

የጊዲ ቤንች ወረዳ ልማት የሀብት አሰባሰብ ስራዎች ይፋዊ አጀማመር ዙሪያ በቤንች ሸኮ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን የተመራ የወረዳ አስተዳዳሪችና የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች የወረዳውን የልማት ሥራዎች ጉብኝት አካሂዷል። የጊዲ ቤንች ወረዳ በቤንች ሸኮ ዞን በለውጡ መንግስት ከተደራጁ ወረዳዎች ውስጥ አንዷ ናት። ወረዳዋ 36 ሺህ ሄክታር ስፋት መሬት ያላት ሲሆን ወደ 100 ሺህ የሚጠጋ ህዝብ ያላት…

Read More

ሀገራዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥና የዳበረ ዴሞክራሲን ለማስፈን የመንግስታትን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ይሰራል

ሀገራዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥና የዳበረ ዴሞክራሲን ለማስፈን የመንግስታትን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ይሰራል ሀገራዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥና የዳበረ ዴሞክራሲን ለማስፈን የመንግስታት ግንኙነትን የበለጠ ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሰራ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር የህብር ቀንን ምክንያት በማድረግ ” ሰላማችንን ማጽናት ለኢትዮጵያ ማንሠራራት ” በሚል መሪ…

Read More