በካፋ ዞን ሳይለም ወረዳ እየተከናወኑ ያሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎች በዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ በተመራው የዞን ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ እየጎበኙ ነዉ።
በወረዳ ከኤምርኪ አጋሮ ቀበሌ ጀምሮ የተለያዩ የመንገድ መሠረተ ልማቶችና የግብርና ልማት ተግባራት በካፋ ዞን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተጎብኝቷል። ከኤምርኪ ወደ አጋሮ ቀበሌ የሚያደርስ በህዝብ ተሳትፎ እየተሰራ የሚገኝ የአፈር ሥራ ያለቀለት የ7 ኪ/ሜ መንገድ ከፈታ ሥራ የጉብኝቱ አካል ሆኗል። በተጨማሪ በቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ያመረቱት የአርሶ አደር ስንዴ ማሳ እንድሁም የኤምርኪ አርሶ አደር ማሰልጠኛ ውስጥ የሚከናወኑ የተለያዩ የግብርና…
