የ128 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የተለያዩ የህክምና መሣሪያዎች ለ53 የክልል ደም ባንኮች ድጋፍ ተደረገ
የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በርክክቡ ወቅት እንዳሉት የደምና ሕብረ ህዋስ አገልግሎቱ፤ በ2015 ዓ.ም ከአይን ባንክ ጋር ከተዋሃደ እንዲሁም በአዲሱ በጸደቀው የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 1362/2017 መሠረት የተልዕኮና የአደረጃጀት ለውጥ በማድረግ፤ የአገልግሎት አድማሱን ይበልጥ በማስፋቱ፤ ተቋሙን በደም፣ በህብረ ህዋስ እና በአካል የማስተላለፍ ህክምናዎች ለማዘመን ስራዎችን እየሠራን እንገኛለን ብለዋል። የጤና ሚኒስቴር በሁሉም…
