Trendings

Getenesh Gebeyehu

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 41ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ውሳኔዎቹ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር ጋር ለኢትዮጵያ ዘመናዊ የመንግስት አገልግሎት ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የ53,300,000.00 ኤስ.ዲ.አር እና ለፋይናንስ ዘርፍ ማጠንከሪያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የ525,700,000 ኤስ.ዲ.አር የፋይናንስ ድጋፍ እና ብድር ስምምነቶችን ለማጽደቅ በቀረቡ 2…

Read More

የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” በሚዛን አማን ከተማ እየተከበረ ነው።

ቢስት ባር የበኩር እህል የሚቀመስበት፣ጨለማው አልፎ ወደ ብርሃን የሚሻገርበት ወቅት፣ የጥጋብና የደስታ ጊዜ፣ እርቅ የሚፈጸምበት ፣ከአባቶች ምርቃት የሚሰጥበት ፣ፈጣሪያቸውን በጋራ የሚያመሰግኑበት፣ ሰው ያለውን በጋራ ተካፍሎ የሚበላበት ወቅት ከትውልድ ወደ ትውልድ ሳይበረዝ ሲሸጋገር የቆየ የቤንች ብሔር እሴት ነው። በዓሉ በሚዛን አማን ከተማ አየር ማረፊያ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል ። በቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” የክልሉ…

Read More

የቢስት ባር ለይቅርታና ለምስጋና የሚከበር የአዲስ ብስራት ማብሰሪያ የአዲስ ዓመት መለወጫ ነዉ። አቶ ጸጋዬ ማሞ ።

የቤንች ብሔር ዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” በዣዥ ቀበሌ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ጸጋዬ ማሞ ባስተላለፉት መልዕክት የቢስት ባር በትክክለኛው ወቅት የተከበረ ህዝቡ ሀብት ንብረት ማፍራት በቻለበት ወቅት መከበሩን ተናግረዋል ። የቢስት ባር ለይቅርታና ለምስጋና የሚከበር የአዲስ ብስራት ማብሰሪያ የአዲስ ዓመት መለወጫ ነውም ብለዋል። ይህንን ታሪካዊ ስፍራ የጠበቁትን…

Read More

የመደመር እሳቤ የበይነ መንግሥታትን ግንኙነት በማጠናከር ችግሮችን በቅንጅት መፍታት የሚያስችል ዕድል መፍጠሩን የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ገለጹ፡፡

በኢትዮጵያ ህብረ ብሔራዊ የፌደራሊዝም ስርዓት ሥራ ላይ ከዋለ ከ30 ዓመት ቢያስቆጥርም አተገባበሩ ለነጠላ ትርክት ዳርጎ ቆይቷል፡፡ ከሀገራዊ ለውጡ በኋላ ግን በፌደራሊዝም ሥርዓት አተገባበር ላይ ያለውን ክፍተት ለመፍታት ጠንካራ ተቋማዊ አደረጃጀት መፈጠር እንዳለበት ታምኖበት ህጎች ወጥተዋል፡፡ በዚህም የክልል መንግሥታት የእርስ በርስ እና ከፌደራል መግሥቱ ጋር ያላቸውን ግንኙነት የሚወስን የበይነ መንግሥታት አዋጅ ገቢራዊ ተደርጓል፡፡ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ…

Read More

በሚቀጥሉት ቀናቶች አንጻራዊ የደመና ሽፋን መጨመር ይኖራል

በሚቀጥሉት ቀናቶች በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ አንጻራዊ የእርጥበት መጠንና የደመና ሽፋን መጨመር እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በሚቀጥሉት ቀናቶች ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች ላይ በመነሳት በጥቂት የመካለኛው፣ በምሥራቅ፣ በሰሜን ምሥራቅ፤ በሰሜን ምዕራብ እንዲሁም በደቡብ ኢትዮጵያ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ አንጻራዊ የእርጥበት መጠንና የደመና ሽፋን መጨመር እንደሚኖር የትንበያ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የደቡብ ኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ ደቡብ…

Read More

ከ451 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

ባለፉት 6 ወራት ከ451 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማውን በቢሾፍቱ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ሚኒስትሯ ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ÷ በተያዘው በጀት አመት ተቋሙ በ”ግብር ለሀገር ክብር “ንቅናቄ ከቢሊየን ወደ ትሪሊየን ገቢ ስኬት የሚያደርገው ጉዞ ስኬታማ እየሆነ መምጣቱን ገልፀዋል። በተያዘው በጀት አመት 6 ወራትም 445 ነጥብ 8 ቢሊየን…

Read More

የቢስት ባር ለታላላቆች የሚታዘዙበት፣ የበኩር እህል የሚቀመስበት ድንቅ የብሔረሰቡ የዘመን መለወጫ በዓል ነው።

የቤንች ብሔር የአዲስ ዓመት ዘመን መለወጫ ቢስት ባር በሼይቤንች ወረዳ ዣዥ ቀበሌ በተለያዩ ባህላዊ ሁነቶች መከበር ጀምሯል። በዓሉ ለሁለት ቀናት በተለያዩ ባህላዊ ሁነቶች ተከብሮ የሚውል ሲሆን በዛሬው ዕለት አንዱ የቤንች ነገድ ሼቴት በሚገኙበት ዣዥ ቀበሌ የፌደራል ፣የክልልና የዞን ከፍተኛ አመራሮች፣ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት በባህላዊ አጨፋፈር በድምቀት ይከበራል። በዓሉ በነገው ዕለት በሚዛን አማን ከተማ በአማን…

Read More

ከውጭ ባንኮች ጋር ለመወዳደር እየተዘጋጁ መሆኑን ባንኮች ገለጹ

ከውጭ ከሚገቡ ባንኮች ጋር ለመወዳደር አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የሀገር ውስጥ ባንኮች አስታወቁ፡፡ የውጭ ባንኮች በሀገር ውስጥ በዘርፉ እንዲሰማሩ የሚፈቅደው የባንክ ሥራ አዋጅ በቅርቡ መጽደቁ ይታወቃል። ይህን ተከትሎም ፋና ዲጂታል ከውጭ የሚገቡ ባንኮች ጋር በዘርፉ ለመወዳደርና አቅማቸውን ለማሳደግ የሀገር ውስጥ ባንኮች ምን እየሰሩ ነው ሲል ጠይቋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ÷ የውጭ ባንኮች በሀገር…

Read More