Trendings

Getenesh Gebeyehu

“ለኢኮኖሚ እና ፋይናንስ ምህዳራችን ታሪካዊ በሆነ እጥፋት የኢትዮጵያን የመጀመሪያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ደወል ደውልናል። ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ባላት፣ ለብልጽግና ሰፊ እምቅ አቅም እና ምቹ መንገድ እየተነጠፈላት ባለችው ኢትዮጵያ ሙዓለ ነዋይዎን ያፍሱ።”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ ቅድመ ጉባኤ ሲያደርጉ የነበረው ውይይት ተጠናቋል

ለሁለት ቀናት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ሲደረግ የነበረው ለሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ ቅድመ ጉባኤ ውይይት ተቋጭቷል። “ከቃል እስከ ባህል ” በሚል መሪ ሀሳብ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚገኙ ከፍተኛ አመራሮች ለብልጽግና ፓርቲ ቅድመ ጉባኤ ሲያደርጉ የነበረው ውይይት ተጠናቋል ። በሁለተኛው ቀን ውይይት የብልጽግና ፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎች ላይ የክልሉ መንግስት ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ…

Read More

ኢትዮጵያን በማወቅ ለዓለም ማስተዋወቅ ይገባል – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

ኢትዮጵያን በማወቅ ለሌላው ዓለም በማስተዋወቅ የሀገሪቱን በጎ ገጽታ መገንባት እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትር ዴኤታዋ ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲወራረሱ የቆዩ አኩሪ ታሪካዊ ሐብቶች ያሏት ሀገር መሆኗን ተናግረዋል፡፡ በመጪው የካቲት ወር በአዲስ አበባ በሚካሄደው 38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመስጠት ስልጠናዎችን የወሰዱ ካዴቶች ብሔራዊ ቤተ-መንግስትን፣ አንድነት ፓርክን፣…

Read More

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ውጤታማነት የበለጠ ለማሳደግ የፋይናንስ ዘርፉ ቅንጅታዊ አሰራር ይጠናከራል-አቶ አህመድ ሺዴ

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ውጤታማነት የበለጠ ለማሳደግ የፋይናንስ ዘርፉ ቅንጅታዊ አሰራር ይጠናከራል ሲሉ የገንዝብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ አስታወቁ። የፌዴራልና የክልሎች የፋይናንስ፣ የገቢዎችና የፕላን ምክክር መድረክ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ሲሆን በምክክሩ ላይ የዘርፉ ከፍተኛ አመራር አባላት እየተሳተፉ ነው። በዚሁ ወቅት ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ፥ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በተቀናጀ መልኩ እየተተገበረ ውጤታማ ሆኖ መቀጠሉን ተናግረዋል። የምክክሩ ዋና…

Read More

ምክርቤቱ የመንግስትና የህዝብ ንብረትን ለማስመለስ የነበረውን የሕግ ክፍተት የሚሞላ አዋጅ አጸደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስትና የህዝብ ንብረትን ለማስመለስ የነበረውን የሕግ ክፍተት የሚሞላ የንብረት ማስመለስ አዋጅን አጽቋል። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው14ኛ መደበኛ ስብሰባው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ያቀረበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል። አዋጁ በሕገ-ወጥ መንገድ የተፈራን ንብረት ማስመለስ የሚያስችሉና የሕግ-ተጠያቂነትን የሚያስከትሉ ድንጋጌዎችን የያዘ ነው። የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ ለሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ በተዘጋጁ ሰነዶች ላይ ውይይት እያደረጉ ነው።

ለሁለተኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ቅድመ ጉባኤ ውይይት በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ውይይቱን ያስጀመሩት የክልሉ የመንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ ነጋ አበራ በክልሉ ሁሉም ዞኖች የቅድመ ጉባዔ ስራዎች ተጠናክረው በየደረጃው ይቀጥላሉ ብለዋል። ‘ከቃል እስከ ባህል’ በሚል መሪ ሀሳብ በፓርቲው አጠቃላይ መደበኛ ጉባኤ በሚቀርቡ አጀንዳዎች ላይ ከአመራር እስከ አባላት የተጠናከረ ውይይት እንደሚደረግም አቶ ነጋ አበራ ተናግረዋል ፡፡…

Read More

መንግስት ምክንያታዊ ባልሆነ መንገድ በህብረተሰቡ ላይ ጫና የሚፈጥሩ የትኛውንም አይነት ድርጊቶች እየተከታታለ እርምጀ ይወስዳል፡- ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

መንግስት ምክንያታዊ ባልሆነ መንገድ በህብረተሰቡ ላይ ጫና የሚፈጥሩ የትኛውንም አይነት ድርጊቶች እየተከታታለ እርምጀ እንሚወስድ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ በጥር ወር የመጀመሪያዎቹ ቀናት የዓለም አቀፉ የነዳጅ መሸጫ አማካይ ዋጋ በሊትር 1.25 የአሜሪካን ዶላር መሆኑን የገለፁት ሚንስትሩ፤ በኢትዮጵያ ደግሞ በሊትር በ0.805 የአሜሪካን ዶላር እየተሸጠ ነው ብለዋል፡፡ በኢትዮጵያ ያለው የነዳጅ ዋጋ ከዓለም አቀፉ አማካይ…

Read More

የኢትዮጵያን ብልጽግና እውን ለማድረግ በለውጥ ሂደት ውስጥ አብሮ የሚዘምን የማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ባህል ይዘን መጓዝ ያስፈልጋል ፦ አቶ አልማው ዘውዴ

“ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል ለዞን ፣ ወረዳና ከተማ አስተዳደር አጠቃላይ አመራር የምክክር መድረክ በሚዛን አማን እየተካሄደ ይገኛል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ በምክክር መድረኩ እንደተናገሩት ለውጥ ተፈጥሯዊና የማይቀር ሂደት መሆኑን ገልጸው ከለውጡ ባህል ጋር አብሮ መዘመን እና ራስን ማዘጋጀት ያስፈልጋል። መደመር ትላንት ፣ ዛሬና…

Read More

የጠራ አመለካከትና አስተሳሰብ ያለውን አመራር መገንባት የብልፅግና ፓርቲ ዋነኛ ግብ ነው፦አቶ በላይ ተሠማ

“ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል ለዞን ፣ ለወረዳና ከተማ አስተዳደር አጠቃላይ አመራር የተዘጋጀ የምክክር መድረክ በሸካ ዞን ማሻ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የምክክር መድረኩን እየመሩ የሚገኙት የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ በላይ ተሠማ እንደተናገሩት የጠራ አመለካከትና አስተሳሰብ ያለውን አመራር መገንባት የብልፅግና ፓርቲ ዋነኛ ግብ ነው ብለዋል።…

Read More

“ከቃል እስከ ባህል”የአጠቃላይ አመራር የዉይይት መድረክ ተጀመረ።

በምዕራብ ኦሞ ዞን ከቃል እስከ ባህል የዞን የወረዳ እና የከተማ አስተዳደር አጠቃላይ አመራሮች የዉይይት መድረክ በጀሙ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በሀገራችን የተጀመረው ሥራዎች የአረንጓዴ አሻራ አረጋዊያን የመደገፍ የልማት ሥራዎች ከወቅታዊነት በሻገር ባህል እንዲሆኑ ማድረግ ይጠበቃል ተብሏል። ቃሎቻችን ወደ ባህል በመቀየር ጠንካራ እና በኢኮኖሚ ተወዳዳሪ የሆነ ሀገር መፈጠር እንደሚገባ ተገልጿል። ህልማችን ደግሞ የበለፀገች ኢትዮጵያ ማየት ከመሆኑም ጋር…

Read More