ፓርቲው ባለፉት ጊዜያቶች የነበሩ ስብራቶችን በመጠገን በሪፎርሙ ያሳካቸው ስኬቶች በህዝቡ ዘንድ ባህል ሆነው እንዲቀጥሉ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።
በኮንታ ዞን “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል የብልጽግና ፓርቲ ቅድመ ጉባኤ መድረክ ከዞን፣ ወረዳና ከተማ አስተዳደር አጠቃላይ አመራር አካላት ጋር የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል። መድረኩን የመሩት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ወ/ሮ ገነት መኩሪያ መድረኩ የብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያ ዙር ጉባኤ ከተካሄደበት 2014 ዓ.ም ወዲህ ባለፉት…
