የኤች አይቪ/ኤዲስን ለመከላከል ዘመናዊና ሐይማኖታዊ ፈውስን በጥምረት መጠቀም አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ
የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በፀረ -ኤች አይቪ/ኤዲስ መድኃኒት ቁርጠኝነትና ታካሚዎች ህክምናቸውን በመውሰድ በቀጣይነት የማቆየት ላይ የሚመክር ክልላዊ የአድቮኬሲ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ “መመርመር ራስን ለማወቅ፤ ቅዱሳት መጸሕፍት የፀረ – ዠኤች አይቪ/መድኃኒት መውሰድን ይፈቅዳሉ” በሚል መሪ ቃል የተካሄደ ሲሆን በመድረኩም ቫይረሱ በደማቸው ያላባቸው ወገኖች የጸረ-ኤች አይቪ/ኤድስ መድኃኒትን በሐኪም ትዕዛዝ…
