በብልፅግና ፓርቲ ሸካ ዞን ቅ/ጽ/ቤት አዘጋጅነት”ከቃል ወደ ባህል”በሚል መሪ ቃል ዞን አቀፍ ኮንፈረንስና የቅድመ ፓርቲ ጉባኤ መድረክ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ ተካሂዷል
በኮንፈረንሱ የተገኙት የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ በበኩላቸው ሀገራችን ኢትዮጵያ በብዝሃነት ላይ የተመሠረተ አንድነት ያላት ቢሆንም ባለፉት ዓመታት ውስብስብ ፈተናዎች ሲጋጥሟት እንደቆየ ገልፀው ፈተናዎችን በፅናት በማለፍ ተጨባጭ ለውጦች መመዝገባቸውን ገልፀዋል። በዞናችን የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ማስቀጠልና ዘላቂ ሠላምን ማረጋገጥ ከአመራሩና አባሉ የሚጠበቅ ኃላፊነት መሆኑን ገልፀው ከምንም በላይ በአካባቢያችን ያሉትን ፀጋዎች በመጠቀምና ማህበረሰቡን በማስተባበር ማልማት…
