Trendings

Getenesh Gebeyehu

የአፍሪካ የኢንዱስትሪ ሳምንት የተመለከቱ ሁነቶች በአዲስ አበባ እየተካሄዱ ነው

የአፍሪካ የኢንዱስትሪ ሳምንት የተመለከቱ ሁነቶች በአፍሪካ ሕብረት ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛሉ። “የሰው ሰራሽ አስተውሎት፣ አረንጓዴ ኢንዱስትሪ እና የአዕምሯዊ ንብረትን አቅሞች በመጠቀም የአፍሪካን ትራንስፎርሜሽን እውን ማድረግ” በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት እየተከናወነ ነው። ውይይቱ የአፍሪካ የኢንዱስትሪ ምህዳር እየገጠሙት ያሉ አብይት ፈተናዎች እና መፍትሔዎቻቸው ያተኮረ መሆኑን ኢዜአ ከአፍሪካ ሕብረት ያገኘው መረጃ ያመለክታል። በተያያዘም የአፍሪካ የኢንዱስትሪ…

Read More

በብልጽግና እሳቤዎች ቅኝት በክልሉ ባለፉት ወራት ውጤታማ አፈፃፀም ማስመዝገብ ተችሏል ፦አቶ ነጋ አበራ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ብልጽግና ፓርቲ የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የሚያስችል ፍኖተ ብልጽግና በማዘጋጀት ከዚህም የተቀዳ የአጭር፣ የመካከለኛና የረጅም ጊዜ ዕቅድ…

Read More

ቆይታከእኛጋር!

“ከተማን ለማምረት የከተማ ፕላን አስገዳጅ ነው”፡- የክልሉ ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት የዚህ ወር “ቆይታ ከእኛ ጋር” እንግዳችን ፕሮግራምየዛሬው ቆይታ ከእኛ ጋር ተጋባዥ እንግዳችን አቶ ፀጋዬ ሀይሌ ይባላሉ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከተሞ ፕላን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ናቸው። የክልሉ የከተማ ፕላን ኢንሰስቲትዩት የስራ እንቅስቃሴ፣ የከተሞች አደረጃጀት እንዲሁም የፕላን ዝግጅትና ትግባራ ሂደትን በሚመለከት ከክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጋር…

Read More

ኢትዮጵያ አንድነት የሚገለጥባት ድንቅ ምድር ናት – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ኢትዮጵያ አንድነት የሚገለጥባት ድንቅ ምድር መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ህብር የሀገሪቱን አንድነት እንደማይሸረሽረው ፤ ሀገራዊ አንድነቱም የኢትዮጵያን ህብራዊነት እንደማይጠቀልለው አውስተዋል፡፡ ኢትዮጵያ “ህብራዊነቷ ጌጧ፣ መልኳ፣ ጸጋዋ፣ ሐብቷ ነው ፤ አንድነቷ ደግሞ ኃይሏ፣ ጉልበቷ፣ ዐቅሟ…

Read More

ለጋራ ብልፅግና የተጋመደውን ውጥናችንን በጋራ ቃል ኪዳናችን እያፀናን የብልፅግና ጉዟችንን ማፋጠናችንን እንቀጥላለን – አቶ አደም ፋራህ

ለጋራ ብልፅግና የተጋመደውን ውጥናችንን በጋራ ቃል ኪዳናችን እያፀናን የብልፅግና ጉዟችንን ማፋጠናችንን እንቀጥላለን ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። አቶ አደም ፋራህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ለ19ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም እንኳን ኢትዮጵያዊያን በመገናኘት ባህላቸውን፣ ቋንቋቸውን እና ታሪካቸውን…

Read More

ገዢ ትርክትን በማጎልበት ሕብረ ብሄራዊ አንድነትን ይበልጥ ማጠናከር ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

ገዢ ትርክትን በማጎልበት ሕብረ ብሄራዊ አንድነትን ይበልጥ ማጠናከር ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባ ምንጭ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት እየተከበረ ነው። በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ፣ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት…

Read More

ደቡብ ኢትዮጵያን መጎብኘት እና እንደ አርባምንጭ ያሉ ከተሞችን እድገት መመልከት ሁልጊዜም አስደሳች ነው።

እንደ ሀገር የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ለከተሞችም ሆነ ለገጠር አካባቢዎች ፈተና ሆኖ የቀጠለ ጉዳይ ነው። ዛሬ በመጎብኘት ላይ እንዳለነው አይነት የሙዝ ልማት ሥራዎችን በገጠር አካባቢዎች በማሳዎች ላይ የኩታ ገጠም እርሻ አሰራረን ጀምረናል። እነዚህን ጥረቶች የሚደግፈው የሌማት ትሩፋት ሥራ በየአርሶአርብቶአደሩ ቤት የእንቁላል ምርትን ከአሳ እና ከብት ርባታ ብሎም ንብ ማነብ ጋር ምርት በማሳደግ ላይ ይገኛል። እነዚህ መርሃግብሮች…

Read More