Trendings

Getenesh Gebeyehu

በከተማው የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ለማሻሻል በተሰጠው ትኩረት አዎንታዊ ለውጥ መመዝገቡ ተገለጸ

በዳውሮ ዞን፣ ታርጫ ከተማ የሚስተዋለውን ስር የሰደደ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት በሰጡት ትኩረት አውንታዊ ለውጥ መመዝገቡን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። የታርጫ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ዳዊት ወንድሙ፥ የዞኑ ዋና ከተማና የክልሉ ብዝሀ ማዕከል በሆነችሁ የታርጫ ከተማ የሚስተዋለውን የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት በዘላቂነት ለማሻሻል የክልሉ መንግሥት ሌሎች የባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ባደረገው ርብርብ አሁን ላይ…

Read More

በቱርክ ሲደረግ የነበረው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ

በቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን አደራዳሪነት በአንካራ ለሶስተኛ ጊዜ የተካሄደው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ድርድር ሁለቱንም አገራት በሚያግባባ ስምምነት ተጠናቅቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ግብዣ ዛሬ ምሽት በአንካራ ውይይት አድርገዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች ውይይቱን ካደረጉ በኋላም በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። መሪዎቹ በመግለጫቸውም፤ ኢትዮጵያ በሶማሊያ የባሕር ዳርቻ…

Read More

በርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የሼይቤንች ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የግንባታ ሂደት ምልከታ አድርጓል ።

ኮሌጁ ተጠናቅቆ አገልግሎት የሚሰጥበት ሁኔታ እንዲመቻችም የክልሉ መንግስት በትኩረት ይሰራል ብለዋል። ወርክሾፕ፣ ላይብረሪ እና መማሪያ ክፍሎችና አካባቢውን የማጽዳት ስራዎች ቅድሚያ ተሰጥቷቸው እንዲሰሩ ርዕሰ መስተዳድሩ አሳስበዋል ። የሼይቤንች ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ሐምሌ 16/2008 ዓ/ም የተጀመረና ረዥም ዓመታትን ያስቆጠረ ነው።

Read More

የተረጂነትንና የጠባቂነትን አስተሳሰብ በመቀነስ በራስ አገዝ በክልሉ የሚታየውን የእርዳታ ፍላጎት ለመሸፈን መስራት ይገባል። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

“ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በመሸጋገር የቤተሰብ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ” ያለመ ክልላዊ የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል ። በመድረኩ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በእርዳታ ያደገ ሀገርም ግለሰብም የለም ያሉ ሲሆን ይህንን ችግር ለመቅረፍ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። የሚያጋጥሙንን አደጋዎችን አቅማችንን በመገንባትና ህዝባችንን በማስተባባር ሊንወጣዉ ይገባልም ብለዋል ርዕሰ መስተዳድሩ…

Read More

በሥነ-ምግባር የታነጸ ትውልድ ለመገንባት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የፌዴራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ዛሬ ተፈራረሙ። የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) እና የፌዴራል የሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) ሥምምነቱን ፈርመዋል። ሥምምነቱ በሥነ-ምግባር የታነጸ ትውልድ ለመገንባት የሚያስችል የሚሰራበት መሆኑን ተገልጿል። ከሥምምነቱ በኋላ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ባደረጉት ንግግር፤ ከቤተሰብ ጀምሮ በልጆችና…

Read More

የኢጋድ የህጻናት ረቂቅ ፖሊሲ ማዕቀፍ የቴክኒክ ሙያተኞች ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የህጻናት ረቂቅ ፖሊሲ ማዕቀፍ የቴክኒክ ሙያተኞች ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሔድ ጀመረ። ፖሊሲው በኢጋድ ቀጣና የሚኖሩ ህጻናት የሚያጋጥማቸውን ችግር በመፍታት ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ የአሰራር ማዕቀፎችን የሚዘረጋ ነው። በተመሳሳይ አባል ሀገራቱ ዓለም አቀፍ ትብብርን በማጠናከር በህጻናት መብት ላይ ለመስራት ያስችላል ተብሏል። ፖሊሲው በህጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን፣ መገለል፣ የጉልበት ብዝበዛና ሌሎች በህጻናት…

Read More

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ5 ፓርቲዎችን የማስጠንቀቂያ እግድ አነሳ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ (ዎ.ብ.ን)፣ አዲስ ትውልድ ፓርቲ (አ.ት.ፓ)፣ የጋምቤላ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋ.ህ.ዴ.ን)፣ የኢትዮጵያ ዲሞክራቲክ ህብረት (ኢ.ዴ.ህ) እና የአገው ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲን የማስጠንቀቂያ እግድ ማንሳቱን አስታውቋል። ቦርዱ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም. ከጠቅላላ ጉባዔ፣ ከኦዲትና በሴት አባላት ቁጥር አማካኝነት ከሚገኝ የገንዘብ ድጋፍ ጋር በተገናኘ 11 ፓርቲዎች ላይ የዕግድ ውሣኔ ማሳለፉ ይታወቃል።…

Read More

በሁለቱ ክልል አጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታትና ዘላቂ ሠላምን ለማስፈን አመራሩ በቅንጅት መስራት እንዳለበት ተጠቆመ

በጋምቤላ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባሉት አጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች አልፎ አልፎ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮች ዙሪያ የውይይት መድረክ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ ተካሂዷል። በሁለቱ ክልሎች የሚገኙ አጎራባች ዞኖች እና ወረዳዎች አልፎ አልፎ የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታትና ዘላቂ ሰላምን ለማፅናት የተዘጋጀ መነሻ ዕቅድ ቀርቦ በስፋት ውይይት ተደርጓል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ…

Read More

የጸረ_ሙስና ትግሉን ውጤታማ ለማድረግ በትምህርት ቤት ደረጃ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ አንዳንድ አስተያዬት ሰጪዎች ጠየቁ ።

የጸረ_ሙስና ትግሉን ውጤታማ ለማድረግ በትምህርት ቤት ደረጃ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ በበዓሉ ተሳታፊ ተማሪዎች ጠይቀዋል። በክልሉ አለምአቀፍ የሙስና ቀን በተከበረበት የተገኙ ተማሪዎች ሙስናን ለመከላከል በትምህርት ቤት ደረጃ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል ብለዋል ። ተማሪ በእምነት አትርሳው፣ ተማሪ ኤርሚያስ ቆጭቶና ተማሪ መልካሙ በለጠ ከሸኮ፣ከጉራፈርዳ እና ከሚዛን አማን ከተማ ካሉት ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ሲሆኑ ሙስናን ለመከላከል በትምህርት ቤት ደረጃ…

Read More

ቼክ ሪፐብሊክ በግብርና ቴክኖሎጂ አቅርቦት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

ቼክ ሪፐብሊክ በግብርና ቴክኖሎጂ አቅርቦት እና በእንስሳት ልማት ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን አረጋገጠች፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያን ጁርካ ጋር በትብብር በሚሠሩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ባደረጉት ውይይት፤ በስንዴ ልማት፣ በሌማት ትሩፋትና በአረንጓዴ ዐሻራ አበረታች ውጤት መመዝገቡን አብራርተዋል፡፡ ምርታማነትን ለማሳደግ የሚደረገውን ጥረት ለማጎልበት በግብርና ሜካናይዜሽን ዘርፍ ኢትዮጵያ…

Read More