በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ያለውን የኤሌክትሪክ ኃይል በተሟላ ሁኔታ ለማቅረብ የባለድርሻ ተቋማት ትብብር ማጠናከር ይገባል- ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር)
በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ያለውን የኤሌክትሪክ ኃይል በተሟላ ሁኔታ ለማቅረብ የባለድርሻ ተቋማት ትብብር ማጠናከር እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ። የኮርፖሬሽኑ አመራሮች ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በልዩ የኢኮኖሚ ዞን ያለውን የኃይል አቅርቦት በተሟላ ሁኔታ ማቅረብ በሚቻልባቸው ሁኔታ እና የሚያጋጥሙ ችግሮችን በፍጥነት…
