Trendings

Getenesh Gebeyehu

የዳውሮ ልማት ማህበር እንቅስቃሴ ከትላንት እስከ ዛሬ

የዳውሮ ዞን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ውስጥ ከሚገኙ ስድስት ዞኖች አንዱ ነው። ዞኑ 10 ወረዳዎችና አራት የከተማ አስተዳደሮችን በውስጡ ያቀፈ ነው። በዞኑ ውስጥ ለህዝብ ተጠቃሚነት መረጋገጥ የሚሰሩ ብዙ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ይገኛሉ። ከነዚህም አንዱ የሆነው በህዝቡ ጉልበት፣ ዕውቀትና ገንዘብ ተቋቁሞ በመንግሥት መሸፈን ያልተቻሉ የልማት ክፍተቶችን ለመሸፈን እየሰራ ያለውን የዳውሮ ልማት ማህበር (ዳልማ)…

Read More

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን መከበር ለባህል፣ ለቋንቋ፣ ለዲሞክራሲና ለሀገራዊ አንድነት መገንባት ፋይዳው የላቀ መሆኑን የበዓሉ ተሳታፊዎች ተናገሩ

19ኛ የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል ቀን ክልላዊ ማጠቃለያ መድረክ በተለያዩ ሁነቶች በቴፒ ከተማ ተከብሯል። በበዓሉ ላይ ከክልሉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉ ሲሆን የብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል ቀን መከበሩ ለባህል፣ ለቋንቋ፣ ለዲሞክራሲና ለሀገራዊ አንድነት መገንባት ፋይዳው የላቀ መሆኑን ተናግረዋል ። የበዓሉ መከበር አንድነትን የምናጠናክርበትና ብዝሃነት የሚረጋገጥበት ነው ሲሉም አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል ። በብዝሃነት…

Read More

የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ጃል ሰኚ ነጋሳ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ። ጃል ሰኚ ነጋሳ መንግሥት ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ነው ከአቶ ሽመልስ አብዲሳ ጋር የሰላም ስምምነቱን የፈረሙት፡፡ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ወቅት÷ የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ለመጡት…

Read More

ሀገራዊ መግባባትን በመፍጠር ህብረ ብሔራዊ አንድነት ስር እንዲሰድና እንዲዳብር ማድረግ ይገባል ። አቶ መቱ አኩ

19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን ክልላዊ የማጠቃለያ መድረክ በቴፒ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው ። “ሀገራዊ መግባባት ለህብረብሔራዊ አንድነት ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ባለው የማጠቃለያ መድረክ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ መቱ አኩ ክልላዊ እና ሀገራዊ መግባባትን በመፍጠር ህብረ ብሔራዊ አንድነት ስር እንዲሰድና እንዲዳብር…

Read More

በፓርቲዉ መሪነት የተጀመሩ ሰው ተኮር ተግባራት ተጠናክሮ ይቀጥላሉ- ወ/ሮ ሆይወት አሰግድ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ ለአንድ አቅመ ደካማ ቤተሰብ ያስገነባውን የመኖሪያ ቤት ርክብክብ አድርገዋል። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ በሸካ ዞን በቴፒ ከተማ አስተዳደር ህብረት ቀበሌ በልዩ ስሙ ዶሮ እርባታ መንደር ለሚገኙት ወ/ሮ ተዋበች ዱባለ ያስገነባውን ቤት ዛሬ ርክክብ አድርጓል። በክልሉ በሚገኙ ተቋማት አማካኝነት ለአቅመ ደካሞችና ለአረጋዊያን ቤት ገንብቶ መስጠትን ጨምሮ የተለያዩ ድጋፎች እየተደረጉ እንደሚገኝም…

Read More

ቃልን በተግባር መፈጸም የብልጽግና ተጨባጭ መለያዎቹ ናቸው – አቶ አደም ፋራህ

ቃልን በተግባር መፈጸም የብልጽግና ተጨባጭ መለያዎቹ ናቸው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝደንት ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ አመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሀ-ግብር በአድዋ መታሰቢያ ተካሂዷል። በመርሀግብሩ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝደንት…

Read More

የብሔር፣ብሔረሰቦችና ህዝቦችን ቀንን ስናከብር ክልላዊ የመልማት ጸጋዎቻችንን እውን በማድረግ ዘላቂ ሰላማችንን ሊያረጋግጥ በሚችል መልኩ ሊሆን ይገባል

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ቀን ብሄራዊ መግባባት ለህብረ-ብሔራዊ አንድነት”! በሚል መሪ ቃል ሕዳር 22 የክልለሉ የብሄረሰቦች ምክር ቤት መቀመጫ በሆነቺው ቴፒ ከተማ ለማክበር ዝግጅት ተጠናቋል ፡፡ በሃገር አቀፍ ደረጃ ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረው የብሄር ብሄረሰቦች በዓል በክልሉ ሁሉም ዞኖች በተለያዩ ሁነቶች በደማቅ ሁኔታ የተከበረ መጥቷል ፡፡ ክልላዊ ማጠቃለያም በቴፒ ከተማ ህዳር…

Read More

በሸኮ ከተማ ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ በጀት የከተማውን ህብረተሰብ ተጠቃሚ የሚያደረጉ ዘርፈ ብዙ ተግባራት እየተከናወኑ ነው – የከተማው አስተዳደር

በሸኮ ከተማ ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ በጀት የከተማውን ህብረተሰብ ተጠቃሚ የሚያደረጉ ዘርፈ ብዙ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የከተማው አስተዳደር አስታወቀ። የከተማ ነዋሪዎችን የልማቱ ተጠቃሚ ለማደረግ በሚደረገው ጥረት ልማቱን ለማገዝ የተጀመረው ርብርብ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባም ተገልጿል። በቤንች ሸኮ ዞን በሸኮ ወረዳ የሚገኘው የሸኮ ከተማ አስተዳደር በተያዘው በጀት ዓመት በወርሃ ነሐሴ 3/2016 ዓመተ ምህረት ከተመሠረተበት ጊዜ…

Read More

“ፓርቲያችን ብልፅግና ህዳር 21 ቀን 2012 ዓ.ም በለውጥ ትግል ውስጥ ተወልዶ በአዲስ እይታ፣ አዲስ ምዕራፍ ከፍቶ እያደገ ያለ፣ ባለፉት 5 ዓመታት በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ፣ በፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ መስኮች ሁለንተናዊ ብልፅግናን የሚያረጋግጡ አስደናቂ ውጤቶችን ማስመዝገብ የቻለ እና ዛሬ ላይ ደርሶ በሪፎርም የተመዘገቡ ድሎችን ለማስቀጠልና ወደ እመርታ ለመሸጋገር በብቃት እየተዘጋጀ ያለ ፓርቲ ነው።

ትላንት በሕዝባችን የለውጥ ፍላጎት እና ተራማጅ የለውጥ እሳቤን ባነገቡ ብርቱ መሪዎቻችን ጥረት ታግዘን የጀመርነው የለውጥ ጉዞ ብልፅግና ፓርቲን ወልዶ በአጭር ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያን የአለም ፈርጥ ምድራዊት ኮኮብ ሊያደርጉ የሚችሉ መሰረቶችን ጥሏል። በልዕልና መር የህልም ጉዟችን ያስመዘገብናቸው ውጤቶች ለነገ የቤት ስራችን አቅም ሆነው ለተጨማሪ ድሎች እና ስኬቶች እንድንተጋ የሚያደርጉ ወረቶቻችን ሆነው ዛሬ ላይ ደርሰናል። ያልታዩ እምቅ…

Read More