በክልሉ በበጋ መስኖ ልማት በአንደኛ እና ሁለተኛ ዙር ከ95 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በተለያዬ ሰብል ለመሸፈን ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም /FSRP/ ጋር በመተባበር የ2017 ዓ.ም የበጋ መስኖ ልማት ላይ ለዞንና ወረዳ ባለሙያዎች የክህሎት ስልጠና በሚዛን አማን ከተማ እየሰጠ ይገኛል። ስልጠናው የበጋ መስኖ ሰብሎች አመራረት፣የመስኖ ውሃ አጠቃቀም እንዲሁም በGPS እና GIS አጠቃቀም የመረጃ አመዘጋገብ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው። የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የእርሻና…
