የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ማካሄድ ጀመረ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ የ2017 የአንደኛ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በመድረኩ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ በላይ ተሰማ እንደገለጹት የፓርቲ አደረጃጀቶችን ተቋማዊ አቅም በማጠናከር የብልጽግና ህልሞችን ለማሳካት ከወትሮ በተለየ መልኩ እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። በየደረጃው ያለው የፓርቲው አደረጃጀቶች…
