Trendings

Getenesh Gebeyehu

በምዕራብ ኦሞ ዞን “የፀጥታ ችግሮች በመፍታት በቀጠናው ዘላቂ ሠላም የማስፈን ውጥን”

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በምዕራብ ኦሞ ዞን የሚገኙ ነዋሪዎች አርብቶ አደርና ከፊል አርሶአደርነት ህይወታቸውን ይመራሉ፡፡ በክልሉም ሆነ በዞኑ ባለፉት ጊዜያት በተከሰቱ የእርስ በርስ ግጭቶች ምክንያት በህብረተሰቡ የተረጋጋ ኑሮ ላይ ከፍተኛ ጫና አሳድሯል፡፡ ለዚህም በዞኑ በሱርማ፣ በቤሮና በማጅ አካባቢዎች የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግር በመፍታት ዘላቂ ሠላም ማስፈን ወሳኝ ጉዳይ በመሆኑ ፀጥታን የማረጋጋጥና ህግ ማስከበር ተግባራት እየተከናወኑ…

Read More

በትምህርት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የማህበረሰብ የባህሪ ለውጥ ላይ መስራት ትልቁን ድርሻ እንደሚይዝ ተገለፀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ በተገኘ ድጋፍ በዩኒሴፍ ፕሮጀክት ከታቀፉ 14 ወረዳዎች ጋር በትምህርት ዙሪያ የማህበረሰብ የባህሪ ለውጥ ላይ በሚዛን አማን ወይይት ተካሂዷል ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቤት መሻሻል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ አጊቶ እንደገለፁት ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ ያለመምጣት ፣ ማቋረጥ እንዲሁም ባሉበት ክፍል መድገምን በክልሉ እየተስተዋሉ ያሉ ችግሮች…

Read More

በቦንጋ ማዕከል “የህልም ጉልበት፤ለእመርታዊ ጉልበት “!በሚል መሪ ሀሳብ እየሰለጠኑ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የልማት ስራዎችን ጎበኙ

በካፋ ቦንጋ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙትን የኮሪደር ልማት ፣ፍቅሩ የዶሮ እርባታ እና ብሔራዊ የቡና ሙዚየም የልማት ስራዎችን ጉብኝት እያካሄዱ ይገኛል። የመስክ ምልከታዉ ሠልጣኞች ከንድፈ ሀሳብ ባሻገር ከተግባር ተሞክሮና ከልምድ መማማር የሚያስችል ነው። የኮሪደር ልማት ከተሞችን ለኑሮና ለስራ የተመቹ ዘመናዊ፤ ጽዱና ውብ ለማድረግ እየተደረገ ያለው ርብርብም ፓርቲያችን ዘመን በመዋጀት ረገድ ሊታበል የማይችል ፕሮጀክቶችን እየሠራ መሆኑ ማሳያ ነው።…

Read More

ሠልጣኝ አመራሮች የተለያዩ የልማትእና የኢንቨስትመንት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ የሁለተኛው ዙር የአቅም ግንባታ ሰልጣኝ የአመራሮች በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማትና ኢንቨስትመንት ስራዎችን ተዘዋውሮ እየጎበኙ ይገኛል። “የህልም ጉልበት፤ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ቃል ባለፉት አንድ ሣምንት በቦንጋ ከተማ የአቅም ግንባታ ስልጠና በመከታተል ላይ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የአመራሮች በከተማው በእንስሳት እርባታና ወተት ምርት የተሰማራውን የአባይነሽ ፋርም እየጎበኙ ይገኛል። “የህልም ጉልበት ለእመርታዊ…

Read More

ኢትዮጵያ እና ማላዊ በፍልሰተኞች መብት አጠባበቅ፣ የሕግ እና የወንጀል ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት እንደሚፈልጉ ገለጹ

ኢትዮጵያ እና ማላዊ በፍልሰተኞች መብት አጠባበቅ፣ የሕግ እና የወንጀል ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት እንደሚፈልጉ አስታወቁ። የፍትሕ ሚኒስቴር የመንግስት ሕግና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ በላይሁን ይርጋ ከማላዊ የአገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስትር ዶክተር ኬን ዚካሌ ንጎማ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ሁለቱ አገራት በሰው የመነገድ እና ሰውን በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀሎችን በጋራ መከላከልና መቆጣጠር በሚችሉባቸው ሁኔታዎች ላይ…

Read More

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በተገኙበት እየተከበረ ነው

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በተገኙበት በስድስት ኪሎ ካምፓስ እየተከበረ ነው። በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)፥ ዩኒቨርሲቲው ላለፉት 74 ዓመታት በርካታ ምሁራንን ማፍራቱን ገልፀዋል። ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ ምሁራንን ከማፍራትም ባለፈ በጥናትና ምርምር ዘርፍ ለሀገር የላቀ አስተዋጽኦ ማበርከቱንና አሁንም ይህንኑ አጠናክሮ መቀጠሉን ገልፀዋል።…

Read More

አቶ አደም ፋራህ የሸቤልለይ ሪዞርትን የግንባታ ሒደት ጎበኙ

በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች አካል የሆነውን የሸቤልለይ ሪዞርት ግንባታ ሒደት ጎብኝተዋል፡፡ አቶ አደም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት÷ከጅግጅጋ 25 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በፋፈን ዞን ሸቤልለይ ወረዳ የተጀመረው የሸቤልለይ ሪዞርት ግንባታ 10 ወራትን አስቆጥሯል፡፡ ሪዞርቱ በውስጡ ለቱሪስት መስህብ የሚያገለግሉ 8 ዘመናዊ መንደሮች፣ 3…

Read More