አመራሩ የግብርና ዘርፉን በተለየ ሁኔታ በመምራት ከዘርፉ የሚመነጨውን ሀብት ማግኘት ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል፦ ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የ2017 የምርት ዘመን የበጋ መስኖ ስንዴ እና መደበኛ መስኖ ዕቅድ ዙሪያ ከዞን ከወረዳና ከባለድሻ አካላት ጋር የንቅናቄ መድክ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል ። በንቅናቄ መድረክ ላይ መድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የወተት ምርትን ለማሻሻል በእንስሳት ዝሪያ ማሻሻል ላይ በትኩረት መሠራት እንደሚገባ አንስተዋል ። በአትክልትና…
