Trendings

Getenesh Gebeyehu

በክልሉ የአርሶ አደር ማሣ ላይ ት/ቤት (FFS)ተቋማዊ ለማድረግ ያለመ የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሄደ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኤስ ኤን ቪ ፕሮጀክት የአርሶ አደር ማሣ ላይ ት/ቤት (FFS)ተቋማዊ ለማድረግ ያለመ የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል ፡፡ በመድረኩ በኢትዮጵያ እና በደቡብ ምዕራብ ክልል ምን ምን ስራዎችን እንደሚሰራ በኢትዮጵያ የሆር ላይፍ ፕሮጀክት ማነጀር በሜኑ ኪዘር እና በደቡብ ምዕራብ አካባቢ ስራ አስኪያጅ ወ/ሪት ዓለም ፀሀይ ገነት ስለፕሮጀክቱ አጠቃላይ ገለፃ ቀርቦ ውይይት…

Read More

የኢትዮጵያ ፍላጎት ብሔራዊ ጥቅሞቿን ባስጠበቀ ሁኔታ ከሁሉም ጋር ተባብሮ መልማት እና ማደግ ነው -ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ

የኢትዮጵያ ፍላጎት ብሔራዊ ጥቅሞቿን እና ፍላጎቶቿን መሰረት በማድረግ ከሁሉም ጋር ተባብሮ መልማት እና ማደግ መሆኑን ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ ገለጹ። 16ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ በሩሲያ ካዛን ከተማ ተካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን በጉባዔው ላይ ተሳትፈዋል። የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ ኢትዮጵያ በጉባዔው የነበራትን ተሳትፎ አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)…

Read More

የወባ ወረርሽኝ በቀጣዮቹ ወራት ልጠናከር ስለሚችል ህብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ ልያደርግ እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ፥ ክልላዊ የወባ ወረርሽኝ መቆጣጠር ግብረኃይል በክልሉ እየተከናወነ ያለውን የወባ ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር ተግባራት ያለበትን ደረጃ በቦንጋ ከተማ ገምግሟል። የወባ ወረርሽኝ የክልሉን ህዝብ hማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጫና በመፍጠር እየተፈታተነ እንደሚገኝ የገለጹት የክልሉ ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ ነጋ አበራ ወረርሽኙ በማህበረሰቡ ላይ እያስከተለ ያለውን ዘርፈብዙ ጫና ለመቋቋም የባለድርሻ አካላት ቅንጅት መጠናከር…

Read More

የሌማት ትሩፋት የዜጎችን ሥርዓተ-ምግብ በማሻሻል የተረጋጋ የገበያ አቅርቦት መፍጠር አስችሏል – ግብርና ሚኒስቴር

የሌማት ትሩፋት የዜጎችን ሥርዓተ-ምግብ በማሻሻል የተረጋጋ የገበያ አቅርቦትና ፍላጎትን በመፍጠር ጉልህ ፋይዳ እያበረከተ እንደሚገኝ ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። ኢትዮጵያም በተደጋጋሚ በሚያጋጥሟት የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት በርካታ ዜጎቿ ለችግር ይዳረጉ እንደነበር ይታወቃል። ከለውጡ ማግስት ጀምሮ የተለያዩ ኢኒሼቲፎች ተቀርጸው ተግባራዊ እየተደረጉ ይገኛሉ። ከዚህ ውስጥም የሌማት ትሩፋት መርኃ-ግብር አንዱ ሲሆን ዓላማውም የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥና ክብርን ማስጠበቅ ነው። መርኃ-ግብሩ…

Read More

ፓርቹጋል ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርት ዘርፍ በትብብር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች

የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከፓርቹጋል የውጭ ጉዳይና የትብብር ሚኒስትር ኑኖ ሳምፓዮ ጋር ተወያየይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በፖርቹጋል መካከል በትምህርት ዘርፍ ያለው ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና በሌሎችም ዘርፎች የአካዳሚክ ትብብሮች በሚጠናከሩበትና አሁን ያለው ግንኙነትን በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ መወያየታቸውም ተጠቁሟል፡፡ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)÷ሚኒስቴሩ የትምህርት ሙዚዬም እያቋቋመ በመሆኑ ፖርቹጋል በኢትዮጵያ…

Read More

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

የመንግስት ተቋማትን የመጀመሪያ ሩብ አመት የ100 ቀናት የሪፎርምና ዋና ዋና የኢኮኖሚ ዕቅድ አፈጻጸም ዛሬ መገምገም ጀምረናል፡፡ በቆይታችንም በ100 ቀናት የትኩረት ማዕከል የሆኑ አበይት ተግባራት ላይ የተገኙ ዉጤቶችን እና የታዩ ክፍተቶችን ከተቋማቱ የስራ ኃላፊዎች ጋር በጋራ እናያለን፡፡ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቦ ውይይት እንደተደረገበት አይዘነጋም፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር…

Read More

19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች ህዝቦች በዓል ቀን በድምቀት ማክበር እንዲቻል ባለድርሻ አካላት ልዩ ትኩረት ሊሰጡ ይገባል፦ አፈጉባኤ ወንድሙ ኩርታ

“ሀገራዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት ” በሚል መሪ ቃል 19ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ቀን ባለድርሻ አካላት ልዩ ትኩረት መስጠት እንደሚገባቸው አፈ ጉባኤ ወንድሙ ኩርታ አሳስበዋል ። “ሀገራዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት ” በሚል መሪ ቃል 19ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ቀንን ምክንያት በማድረግ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሁለቱም ምክርቤቶች በተዘጋጀ መሪ…

Read More