Trendings

Getenesh Gebeyehu

ተማሪዎች ከቀለም ትምህርት ጎን ለጎን በሙያዊ ዕውቀት እንዲጎለብቱ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የስራ እና ቴክኒክ ትምህርት በኮንታ ዞን ጪዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አስጀመሯል። በክልሉ በ2017 ትምህርት ዘመን ከ16 ሺህ በላይ ተማሪዎች በሙያ ለመማር መመዝገባቸው ታውቋል። በማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ላይ የተገኙት የክልሉ ትምህርት ቢሮ ም/ኃላፊና የስርዓተ-ትምህርት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አባቴ ኡቃ በሀገራችን ያለውን የትምህርት ስብራት ለመጠገን በተጠናው አዲሱ ፍኖተ…

Read More

ከወጪ ንግድ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

ከወጪ ንግድ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያውን ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም እየገመገሙ ነው፡፡ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት÷በበጀት ዓመቱ 1ኛ ሩብ ዓመት ሚኒስቴር መ/ቤቱ ክትትል ከሚያደርግባቸው ምርቶች የወጪ ንግድ 1 ቢሊየን 508 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር…

Read More

ሥራ ፈጣሪ፣ ብቃት ያለውና ተነሳሽነትን የተላበሰ ዜጋን በመፍጠር የማኅበረሰቡን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ እንዳለ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ በክልሉ ውሰጥ ካሉ የግል ኮሌጆች ጋር የምክክር በታርጫ ከተማ መድረክ አካሂዷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ ምክትል ኃላፊና የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ዳንኤል እንደገለፁት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ዓላማው በመካከለኛ ደረጃ የሰለጠነ በሥራ ገበያ ተወዳዳሪ፣ ብቁ፣ ሥራ ፈጣሪና የቴክኖሎጂ ተጠቃሚ…

Read More

ቻይናን እየጎበኘ ያለው የኢትዮጵያ ልዑክ ከሀገሪቱ ኮሚኒስት ፓርቲ የኦርጋናይዜሽን ዲፓርትመንት ጋር የልምድ ልውውጥ ውይይት አደረገ

በቻይና ጉብኝት እያደረገ የሚገኘውና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ፣ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የፓርቲው ዋና ጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የኦርጋናይዜሽን ዲፓርትመንት ጋር የልምድ ልውውጥ ውይይት አድርጓል። አቶ አደም ፋራህ በልምድ ልውውጡ፥ ብልጽግና አዲስ ፓርቲ ቢሆንም በመላ ሀገሪቱ መዋቅር ዘርግቶ የተደራጀ ስራ ለመስራትና የአባላቱን አቅም…

Read More

በቦንጋ ማዕከል “የህልም ጉልበት፤ለእመርታዊ ዕድገት “!በሚል መሪ ሀሳብ እየሰለጠኑ የሚገኙ የ3ኛው ዙር የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች በቦንጋ ከተማ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው።

የ3ኛው ዙር ሰልጣኞች በካፋ ቦንጋ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙትን የኮሪደር ልማት ፤ብሔራዊ የቡና ሙዚየም እና የወጣቶች ክላስተር ማዕከላትን እንድሁም የተለያዩ የልማት ስራዎችን በቡድን ተከፋፍሎ ጉብኝት እያካሄዱ ይገኛል። የመስክ ምልከታዉ ሠልጣኞች ከንድፈ ሀሳብ ባሻገር የአስተሳሰብና የተግባር አንድነትን በማምጣት ከተሞክሮና ከልምድ እርስ በርስ እንዲማማሩ የሚያስችል ነው ተብሏል። የከተማ ኮሪደር ልማት ሥራና ተያያዥ ጉዳዮችን አጠቃላይ እንቅስቃሴ በተመለከተ የቦንጋ ከተማ…

Read More

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ቤይጂንግ (ቻይና) ገባ

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ የተመራው የልኡካን ቡድን ቤይጂንግ ዓለም አቀፍ የአየር ማረፊያ ሲደርስ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው አቀባበል አድርገውለታል። ልዑካን ቡድኑ የፓርቲ ለፓርቲ ግንኙነትን ለማጠናከር ያለመ ሲሆን በቆይታውም የሁለትዮሽ ውይይቶች፣ የተሞክሮ ልውውጦች እና የመስክ ጉብኝቶች በተለይም የወደፊት…

Read More

3ተኛ ዙር ሰልጣኝ አመራሮች የጀሙ ማዕከል የተለያዩ የልማት ሥራዎች ጉብኝት እያደረጉ ይገኛል

በምዕራብ ኦሞ ዞን የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የጀሙ የስልጠና ማዕከል ስልጠኞች የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጉብኝት እያካሄዱ ይገኛል። የህልም ጉልበት ለእምርታዊ እድገት’በሚል መሪ ሀሳብ እየተሰጠ በሚገኘው ሦስተኛ ዙር ሀገራዊ ስልጠና በምዕራብ ኦሞ ዞን በጀሙ ማዕከል እና በማጂ ማዕከል እየተደረገ ይገኛል። የመስክ ምልከታዉ ሠልጣኞች ከንድፈ ሀሳብ ባሻገር ከተግባር ተሞክሮና ከልምድ መማማር የሚያስችል እና ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትንና እህትማማችነትን ለማጠናከር…

Read More

በቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት እና የመረጃ አያያዝ ጥራት ላይ ልዩ ትኩረት በመስጠት መስራት ይገባል። አቶ ኢብራሂም ተማም

የብልህ ጅምር(RISE) በወጣቶችና አፍላ ወጣቶች የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት አፈጻጸም ግምገማ ተደርጓል። የብልህ ጅማሮ (RISE) ከ15_19 የዕድሜ ክልል ውስጥ ሆነው ያሉ ያገቡ የወጣቶችና የአፍላ ሴት ወጣቶችን ስነ ልቦና፣ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮቻቸውን ለመቅረፍ የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ በክልሉ ፕሮግራሙ በተመረጡ ወረዳዎች ሲሰራ ቆይቷል። በዚህ የፕሮግራሙ የአፈጻጸም ግምገማ ላይ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ…

Read More

ኢትዮጵያ እና ማሌዢያ ከዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው ባሻገር

ኢትዮጵያ በደቡብ ምስራቅ እስያ ከምትገኘውና የቅይጥ ኢኮኖሚ ባለቤት ከሆነችው ማሌዢያ ጋር ዲፕሎማሲያ ግንኙነቷን የጀመረችው በአውሮፓውያኑ 2003 ነው። በዚሁ አመት ኢትዮጵያ በሀገሪቱ ዋና ከተማ ኳላላምፑር ቆንፅላ ጽሕፈት ቤቷን በመክፈት የሁለትዮሽ ግንኙነቱን በዲፕሎማሲ አጠናክረዋለች። ቆንፅላ ጽሕፈት ቤቱም በሀገራቱ መካከል ያለውን የንግድና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለማሳደግ ስራዎችን በመስራቱ ብዙ የማሌዢያ ኩባንያዎች በእርሻና በማዕድን ዘርፍ ተሰማርተው ይገኛሉ። ማሌዢያ ቅይጥ ኢኮኖሚ…

Read More