በረመዳን ጾም ወቅት የታየው የመረዳዳትና የመደጋገፍ መልካም ተሞክሮ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮዽያ ሕዝቦች ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት አሳሰበ፡፡asxds

ለ1 ሺህ 4 መቶ 45ኛ ጊዜ ለሚከበረዉን የዒድአልፈጥር በዓል መሰረት የሆነዉ የረመዳን ወር ጾምና ጸሎት በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች በሰላማዊ ሁኔታ እየተከናወነ ስለመሆኑም ተገልጿል፡፡ ከአምስቱ የእስልምና እምነት መሠረቶች ዉስጥ አንዱ እንደሆነ የሚታመነዉ የረመዳን ወር በመላዉ አለም በሚገኙ የእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል መሆኑን የገለጹት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮዽያ ሕዝቦች ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝደንት ሼህ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በወጣትነት ዘመናቸው ሰላም አስከባሪ በመሆን ጭምር ሩዋንዳን ከችግር ለመታደግ አግዘዋል፡ – ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሚ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በወጣትነት ዘመናቸው ሰላም አስከባሪ በመሆን ጭምር ሩዋንዳን ከችግር ለመታደግ አግዘዋል ሲሉ የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሚ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የሩዋንዳውያን የ”ኪዊቡካ 30″ ዓመት መታሰቢያ መርሐ ግብር ላይ ታድመዋል፡፡ መርሃ ግብሩ በሩዋንዳ የተፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ 30ኛ ዓመት የሚያስብ ነው፡፡ በመርሃ ግበሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሚ ሩዋንዳን በወቅቱ ከገጠማት…

Read More

እስካሁን የተደረጉ የባህል ስፖርቶችና ባህል ፌስቲቫል ውድድሮች ውጤት ተገለጸ::

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ደረጃ ለ3ኛ ጊዜ በሸካ ዞን ማሻ ከተማ የሚካሄደው 21ኛው የባህል ስፖርቶች ውድድርና 17ኛው የባህል ፌስቲቫል ውድድር ዛሬ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል። ሁለተኛ ቀኑን በያዘው ባህል ስፖርቶች ውድድርና ባህል ፌስትቫል ቡብ፥ ገበጣ 12 ጉድጓድ የወንዶችና የሴቶች፣ሻህ የወንዶችና የሴቶች፣ ኮርቦ የሴቶች ፍፃሜ እና ሌሎች ባህላዊ የስፖርት ውድድሮችና ባህል ፌስቲቫሎች በሁለቱም ፆታዎች ተካሂደዋል።…

Read More

በፓሪስ የኢትዮጵያን ቱሪዝም የማስተዋወቅ መርሃ ግብር ተካሄደ::

በፓሪስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በቱሪዝም መስክ የተሰማሩ ባለሙያዎችን እና ተቋማትን ያሳተፈ የቱሪዝም ማስተዋወቅ ኩነት አካሂዷል። በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ማህሌት ሃይሉ በመርኃ-ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ የበርካታ ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ መስህብ ባለቤት መሆኗን ጠቅሰው ሃብቱን ለማልማት ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል። የዓለም ቱሪዝም ድርጅት ትንበያን ዋቢ በማድረግም ኢትዮጵያ ከዓለም ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻዎች አንዷ…

Read More

በግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በብራዚል የሥራ ጉብኝት እያደረገ ነው::

በግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል የሥራ ጉብኝት እያደረገ ነው። የልዑካን ቡድኑ አባላት ጉብኝት በብራዚል በግብርናው ዘርፍ የተሰሩ ሥራዎችን ልምድ ለመቅሰም ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በብራዚል በምርትና ምርታማነት ላይ ያጋጠሙ ተግዳሮት የተፈቱባቸው ዘዴዎችን እና የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በምርት ዕድገት ላይ አዎንታዊ እመርታ ማስመዝብ የተቻለበት ሒደትንም ልዑኩ ተመልክቷል፡፡ የብራዚል መንግስት የዜጎችን የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ…

Read More

ባለፉት ዓመታት በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም በርካታ ውጤታማ ተግባራት ተከናውኗል፦ አቶ ፀጋዬ ማም

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ጤና ቢሮ የጤና ኤክስቴሽን ፕሮግራም አፈፃፀምን ለማሻሻል የተዘጋጀ ስልጠና ነክ ግምገማ መድረክ ከቤንች ሸኮና ሸካ ዞኖች ለተዉጣጡ የዘርፉ ባለሙያዎች በሚዛን አማን ከተማ እየተሰጠ ነዉ። መድረኩ ላይ በቅርቡ በሞት የተለዩ የክልሉ የመንግሥት ረዳት ተጠሪ ለሆኑ ለአቶ ተዘራ ወልደማርያም የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት በማድረግ ተጀምሯል፡፡ የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ ፀጋዬ ማሞ ባስተላለፉት መልዕክት በ…

Read More

በአማራ ክልል የተጀመረው ህግ የማስከበር ስራ ውጤታማነቱን ጠብቆ ቀጥሏል: – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት::

በአማራ ክልል የተጀመረው ህግ የማስከበር ስራ ውጤታማነቱን ጠብቆ እንደቀጠለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱላ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡ በአማራ ክልል በተወሰዱ ህግ የማስከበር እርምጃዎች ክልሉ ከሞላ ጎደል ወደ ተሟላ ሰላም እና መረጋጋት በመምጣት ላይ መሆኑንም አስታውቀዋል፡፡ የክልሉ የጸጥታ ኃይል እራሱን እንደገና በማደራጀት የአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ አበክሮ እየሰራ እንሚገኝም ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ በሀሰተኛ እና አደናጋሪ መረጃዎች “ከጽንፈኛ እና…

Read More

በሸካ ዞን በየኪ ወረዳ ህገ ወጥ የጤና ተቋማት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ።

የየኪ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት ከሸካ ዞን ጤና መምሪያ እና ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ጋር በጋራ በተሰራው ስራ ህገ ወጥ የግል የጤና ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የየኪ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ግብአት ጥራትና ቁጥጥር ስራ ሂደት አስተባባሪ የሆኑት አቶ አስማማው አለሙ ገልጸዋል። የስራ ሂደት አስተባባሪው ጽህፈት ቤታቸው ከሸካ ዞን ጤና…

Read More

የምዕራብ ኦሞ ዞን ውብ ምድር

የምዕራብ ኦሞ ዞን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙ ዞኖች አንዱ ነው። ዞኑ የሜኤን፣የዲዚ፣የሱሪና ዚልማም ብሔረሰቦች እና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን አብረው ተዋደው፣ተጋብተው፣ተዋልደው፣ሀብት አፍርተው በፍቅር የሚኖሩበት አካባቢ ነው። የምዕራብ ኦሞ ዞን በሰብል አብቃይነቱ ፣ በወርቅና በሌሎች የከበሩ ማዕድናት ከመገለጫዎቹ ዋናዎቹ ናቸው። ዞኑ በርካታ የውጭ ሀገራትን ቀልብ የሚስቡ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ የቱሪስት መስህቦች የሚገኙበት ዞንም ነው። በዚሁ ምዕራብ…

Read More

የምዕራብ ኦሞ ዞን ውብ ምድር

ዞኑ የሜኤን፣የዲዚ፣የሱሪና ዚልማም ብሔረሰቦች እና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን አብረው ተዋደው፣ተጋብተው፣ተዋልደው፣ሀብት አፍርተው በፍቅር የሚኖሩበት አካባቢ ነው። የምዕራብ ኦሞ ዞን በሰብል አብቃይነቱ ፣ በወርቅና በሌሎች የከበሩ ማዕድናት ከመገለጫዎቹ ዋናዎቹ ናቸው። ዞኑ በርካታ የውጭ ሀገራትን ቀልብ የሚስቡ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ የቱሪስት መስህቦች የሚገኙበት ዞንም ነው። በዚሁ ምዕራብ ኦሞ ዞን የሚገኙ ወረዳዎች ምን እንደሚመስሉ በጥቂቱ እንመልከት።የማጂ ቱም ከተማ ከበርካታ የሀገራችን…

Read More