ባለፉት 5 ዓመታት ብልጽግና ፓርቲ መሠረታዊ የሆኑ የኢኮኖሚያዊ፣ የማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን መመለስ የሚያስችል መጠነ ሰፊ ስራዎች ሰርቷል።ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር ኢ/ር)
የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል “የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና “! በሚል መሪ ቃል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ ከተማ የማጠቃለያ ፕሮግራም በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ነው። በብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት ምሥረታ በዓል ላይ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) እንደተናገሩት ብልጽግና ፓርቲ ሀገራችን ኢትዮጵያ በጀመረችው…
