የገቢ ግብርን ከማሰባሰብ ባሻገር በዘርፉ የሚታየውን ህገ ወጥ አሠራርና ማጭበርበርን በመግታት የህግ ተጠያቂነት ማስፈን በቀጣይ ልዩ ትኩረት እንደሚሻ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ገቢዎች ቢሮ በግብር ህግ ማስከበር ዘርፍ የግብር ህግ ማስከበር ዳይረክቶሬት ለታክስ መረጃ አደራጅ፣ ለታክስ ህግ ተገዥነትና የስጋት ስራ አመራር ባለሙያዎች በቦንጋ ከተማ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል ። የቢሮ ምክትል ኃላፊና የግብር ህግ ማስከበር ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ትዕግስት በላይ በስልጠናው ማጠቃለያ ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች ለዘርፉ ስራ ልዩ ትኩረት በመስጠት በግብር አሰባሰብ ላይ የሚታዩ…

Read More

ዜጎች የጡረታ መብታቸውን የሚከበርበትን አሰራር በማሻሻል በአጭር ጊዜ መብታቸውን የሚያስከብሩበት ሁኔታ ማመቻቸቱን የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አስታወቀ

በኢፌዴሪ የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የጅማ ድስትሪክት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ከባለድርሻ አካላት ጋር በቦንጋ ከተማ መክሯል። በምክክሩ መድረክ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ተስፋዬ እንዳሻው ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደሩ ሰላማዊ የኢንዱስትሪ ግንኙነቶችን በመፍጠር ከመንግስት የተሰጠውን ተልዕኮ እየፈጸመ ይገኛል ብለዋል። በዚህም በአሰሪና ሰራተኞች መካከል ጤናማ የስራ ግንኙነት…

Read More

የህገመንግሰት እና ለፌራልዝም አስተሳሰብ እንዲጎለብት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል፦ አቶ መቱ አኩ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት 19ኛው የኢትዮጵያ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ምክንያት በማድረግ ህብረ ብሔራዊ የፌዴራልዝም ሥርዓት በኢትዮጵያ፣ ተግዳሮቶችና የመፍትሔ ሀሳቦች ላይ ለባለድርሻ አካላት በቦንጋ ከተማ ስልጠና ተሰጥቷል። የክልሉ የብሔረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ መቱ አኩ በስልጠናው መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር የስልጠናው ዋና ዓላማ ህብረ ብሔራዊ ፌዴራልዝም ሥርዓት…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በአሶሳ ከተማ እየተካሄደ ነው።

በመድረኩ ላይ የተገኙት የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፤ በመድረኩ ባለፉት 3 ወራት በፓርቲው የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት በስፋት የሚገመገሙ መሆኑን ጠቁመዋል። በመድረኩ በፓርቲ ደረጃ ላሉ አደረጃጀቶች የተሰጡ ሥልጠናዎች አጠቃላይ ሁኔታ ምን እንደሚመስልም የሚዳሰስ ይሆናል ነው ያሉት። በመቀጠል ፓርቲው ያዘጋጀው የአመራር ልማት ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ውይይት በማድረግ እንዲዳብር ይደረጋል ብለዋል። ረቂቅ ፖሊሲው ጠንካራ ፓርቲ፣ ጠንካራ…

Read More

የስራ ዕድል ፈጠራ ላይ ውጤታማ ለመሆን የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው መስራት እንደሚገባቸው ተገለፀ

የቤንች ሸኮ ዞን ሥራ ክህሎት ኢንተርፕራይዝ ኢንዱስትሪ ልማት መምሪያ የ2017 የ4 ወራት ተግባር አፈፃፀም ግምገማና የክህሎት መር የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን በመክፈቻ ንግግራቸው እንዳሉት እንደ ሀገር ከአለንበት ድህነት ሊያወጣ የሚችለውን የክህሎት መር እንዲሆን ፖሊሲና ስትራቴጂ ወጥቶ እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል። በክህሎት መር ለወጣቶች ስራ ዕድል በመፍጠር ተጠቃሚ ከማድረግ…

Read More

በክልሉ ለ3ኛ ጊዜ እንዲሁም በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረው የብሔረሰቦች ቀን በዓል በድምቀት እንዲከበር ሰፊ ቅድመ ዝግጅት ስራዎች መከናወናቸው ተገለጸ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለ3ኛ ጊዜ እንዲሁም በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረው የብሔረሰቦች ቀን በዓል በድምቀት እንዲከበር ሰፊ ስራዎች መከናወናቸው ተገልጿል። ለበዓሉ ድምቀት አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅቶች በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን የገለፁ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ በዓሉ በክልሉ ሁሉም አከባቢዎች ከቀበሌ ጀምሮ በትምህርት ቤቶችና በተለያዩ ቦታዎች በድምቀት እየተከበረ መቆየቱን…

Read More

“የወባ በሽታ የመከላከሉ ተግባር አሁንም በተለየ ትኩረት ህብረተሰባችንን በማሳተፍ መተግበር አለበት” የክልሉ ጤና ቢሮ

በኢትዮጵያ የክረምቱን መውጣት ተከትሎ ከሚከሰቱ በሽታዎች ወባ በሽታ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል፡፡ በተለይም ከመስከረም እስከ ታህሳስ ባሉት ወራቶች የወባ በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ የሚሰራጭበት ወቅት ነው። በሃገራችን ኢትዮጵያ የወባ በሽታ ስርጭትን ለመቀነስ ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ሲሆን ከባለፈው አመት ጀምሮ ግን በሽታው በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች የመስፋፋት አዝማሚያ እያሳየ መጥቷል፡፡ ከመላ አገሪቱ 75 በመቶ የሚሆኑት አካባቢዎች ለወባ በሽታ ስርጭት…

Read More

የማህፀን በር ካንሰር የመከላከያ ክትባት ዘመቻ በይፋ ተጀመረ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የማህፀን በር ካንሰር የመከላከያ ክትባት ዘመቻ በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ በይፋ ተጀምሯል። ዘመቻውን በይፋ ያስጀመሩ የክልሉ ጤና ቢሮ ጤናና ጤና ነክ ግብአት ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተርና የቢሮው ተወካይ አቶ ሙሉቀን አሰፋ ወላጆችና አሳዳጊዎች እድሜአቸው ከ9 – 14 የሆኑ ልጃገረዶችን በማስከተብ ከማህፀን በር ካንሰር መከላከል ይጠበቅባቸዋል ብለዋል። በክልሉ ከ157 ሺ…

Read More

የሌማት ትሩፋት ለግብርና ኢንቨስትመንትና ለሀገራዊ የስርዓተ ምግብ መሻሻል ጉልህ ሚና እየተጫወተ መሆኑ ተገለፀ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በደብረ ብርሃን ከተማ በሌማት ትሩፋት የተሰማራ የውጭ ባለሃብት የሥራ እንቅስቃሴን ተመልክተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ ባቀድነው መሠረት በውጤታማነት እየተተገበረ ነው ብለዋል። የተመጣጠነ የምግብ ዋስትና ስርዓትን ለማረጋገጥ በሁሉም መስክ የተጀመሩ ሥራዎች የሚበረታቱ ናቸው ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የደብረ-ሆላንድ የዶሮና እንቁላል ምርት ማዕከልም ሀገራዊ ውጥንን ለማሳካት የሚያግዝ መሆኑን አንስተዋል፡፡ ማዕከሉ…

Read More