አልሚ ባለሀብቶች የሜካናይዜሽን እርሻዎችን በማጠናከር ጥራትና እሴት ጨምረው ማልማት ይገባቸዋል ።ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ
በግብርና ኢንቨስትመንት ስራዎች ስትራቴጂክ በሆኑ የገበያ ምርቶች ላይ ትኩረት በማድረግ መስራት እንደሚገባ ተገልጿል ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም( FSRP) ጋር በመተባበር ክልል አቀፍ የግብርና ኢንቨስትመንት ባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ከ3.91 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት እንደሚገኝ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ መረጃ…
