በሚዛን አማን ከተማ የወጣቶች ክንፍ የውይይት መድረክ ይካሄዳል
በሁለተኛ የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ የተቀመጡ አቅጣጫዎችና ውሳኔዎች ላይ የክንፉ አመራር፣ አባላትና ደጋፊዎች የሚሳተፉበት የውይይት መድረክ ከመጋቢት 15/2017 ዓም ጀምሮ በሚዛን አማን ከተማ ይካሄዳል። የውይይት መድረኩ በብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እንደሚመራ ገለጻ የሰጡት የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት ም/ኃላፊ ወጣት ወንዱ መንገሻ አስታውቀዋል። ጉባኤው ያስቀመጣቸው አቅጣጫዎችና ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ላይ ግልጸኝነት፣ የጋራ…
