የዞኑን አቅም በአግባቡ የለየ ሥራ መስራት እንዲሁም ለዉጥ የሚያመጣ ድጋፍና ግምገማን ስርዓት ፈጥሮ መምራት ይገባል:-አቶ የሺዋስ ዓለሙ
የክልሉ ድጋፍና ክትትል ቡድን በዞኑ ያሉትን ወረዳዎች፣ከተማ አስተዳደሩን እና ቀበሌዎችን በመንግስትና በፓርቲ የተሰሩትን ሥራዎች ዙሪያ ለዞን አመራሮች ግብረ መልስ ሰጥቷል በዞኑ እየተከናወኑ ያሉ የፓርቲና የመንግስት ስራዎች ያለበት ደረጃ በተጨባጭ ወርዶ በማረጋገጥ በሶስት ወረዳ እና በአንድ ከተማ አስተዳደር ዞን መዋቅርን ጨምሮ ምልከታ በማድረግ ለዞኑ አመራር ግብረ መልስ ተሰጥቷል። የድጋፉ ዋና ዓላማ በዞኑ እየተከናወኑ ያሉ የፓርቲና የመንግስት…
