ቆይታ ከእኛ ጋር
መንግስት ሀገራዊ የልማት ግቦችን ለማሳካት እና የህዝቦችን ሁለንተናዊ ፍላጎቶች ለመድረስ ከተለያዩ ምንጮች የተገኘውን ሀብት በኃላፊነትና ተጠያቂት ስሜት ለህዝቡ ማድረስ የሚችል የፋይንስ አሠራር ስርዓትን ለመዘርጋት ብዙ ስራዎችን እየሰራ እንዳለ ይገለጻል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከተመሠረተ ወዲህ ሀገራዊ የአሰራር ማሻሻያዎችን መሠረት ያደረጉ የተለያዩ አዋጆችን፣ ደንቦችንና መመሪያዎችን በማውጣት ከዚህ ቀደም ይታዩ የነበሩ ክፍተቶችን ለማረም የተከደበት እርምጃ የሚደነቅ…
