ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛው ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በ2ኛ ቀኑ ከሰዓት በኋላም ቀጥሏል ።

ምክርቤቱ የክልሉ ዋና ኦዲት መስሪያ ቤት የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 ዓ/ም ጠቋሚ ዕቅድ ላይ መክሯል። የክልሉ ዋናው ኦዲትመስሪያ ቤት ዋና ኦዲተር አቶ አስራት አበበ በ2017 ዓ/ም በተመረጡ የመንግስት መ/ቤቶችና ድርጅቶች ላይ የተከናወኑ የኦዲት ስራዎችን ሪፖርት ለምክርቤቱ አቅርበዋል። በቀረበው የኦዲት ሪፖርት በበጀት ዓመቱ በ35 ተቋማት የፋይናንሻልና ህጋዊነት ኦዲት እንዲሁም የ2016 ዓ/ም የክልሉ መንግስት…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በነበረው የሁለተኛ ቀን ውሎው የክልሉን ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአፈጻጸም ሪፖርት አዳምጧል።

የ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት በአቶ ቆጭቶ ገብረማርያም ቀርቧል። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድቤት ፕሬዝዳንት አቶ ቆጭቶ ገ/ማሪያም ለምክርቤቱ ባቀረቡት ሪፖርት ፍርድ ቤቶች ነጻና ገለልተኛ ሆነዉ የዳኝነት አገልግሎት መስጠታቸው ለማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የራሳቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ እንደሚገኙም ገልጸዋል። በየደረጃው የሚገኙ የክልሉ ፍርድቤቶች የተሰጣቸውን ህግ የመተርጎም ስልጣንን…

Read More

ምክር ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት 28.6 ቢሊዮን ብር ሆኖ የቀረበውን ረቂቅ የበጀት አዋጅ አጸደቀ

ረቂቅ የበጀት አዋጁን የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ የኋላሸት በላይነህ ለምክርቤቱ አቅርበዋል። የቀረበው በጀት ከክልል ገቢ የሚሰበሰብ፣ከፌዴራል መንግስት ድጎማና ከሌሎች የገቢ ምንጮች የሚገኝ መሆኑን የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ አብራርተዋል ። በዚህም መሠረት ለክልል ማዕከል መ/ቤቶች መደበኛና የካፒታል ወጪ 2.2 ቢሊዮን ፣ ለዞኖች ጥቅል በጀት 23.5 ቢሊዮን ፣ ለክልላዊ ፕሮግራሞች 2.2 ቢሊዮን ፣ ለዘላቂ…

Read More

የክልሉ ምክር ቤት 6ኛው ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በ2ኛ ቀኑ የአስፈጻሚ አካላት የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ተወያይቶ አፅድቋል።

በውይይቱ ከምክር ቤቱ አባላት የተለያዩ ጥያቄዎችና በግብዓትነት የሚወሰዱ ሀሳቦች ተነስተው ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል። ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል። ከምክር ቤቱ አባላት የቀረቡ አስተያየቶች እና ጥያቄዎች አስተማሪና በዝርዝር ዕቅድ በማካተት በቀጣይ የሚከናወኑ መሆናቸውንም ርዕሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል። የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ያባለፈው ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን መነሻ በማድረግ የተዘጋጀና እስካሁን…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክርቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ 2ኛው ቀን መካሄድ ጀምሯል።

ምክርቤቱ በሁለተኛው ቀን የ2017 ዓ/ም ተጨማሪ የበጀት ረቂቅን መርምሮ አጽድቋል። የተጨማሪ በጀት ረቂቅ አዋጅ በ2017 በጀት ዓመት ለመንግስት ሰራተኞች የ9 ወራት የደመወዝ ማሻሻያ ክፍያ በጀት መሆኑን የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ አቅርበዋል። የቀረበው ተጨማሪ በጀት ከክልል ጀምሮ እስከ ታችኛው የአስተዳደር እርከን ወርዶ ተፈጻሚ እንደሚሆንም ተገልጿል። በተጨማሪ የበጀት ረቂቅ አዋጅ 2 ቢሊዮን 247 ሚሊዮን…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክርቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ከሰዓት በኋላ ቀጥሎ ውሏል።

በምክርቤቱ ጉባኤ ላይ የክልሉ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ባቀረቡት የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ላይ ከምክርቤት አባላት አስተያየት እና ጥያቄዎች ቀርበዋል። የምክር ቤት አባላቱ የክልሉ መንግስት አስፈጻሚ አካላት አፈጻጸም ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍ ያለ፣የሚታይ ለዉጥ ያለበትና የተሻለ አፈጻጸም የተመዘገበት በጀት ዓመት ነዉ ስሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። የምክርቤት…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ለምክር ቤቱ አባላት በአስተዳደር ዘርፍ ሥራዎች የተከናወኑ ተግባራት አቅርበዋል።

የሠላምና ፀጥታ ስራዎች የክልሉን ሠላም ለማጽናት 491,389 የህብረተሰብ ክፍሎችን በሰላም፣ በብዝሃነት፣ በአብሮነትና በሰላም ግንባታ ዙሪያ ግንዛቤ በመፍጠር ተችሏል ፣ 60 የሰላም ምክር ቤቶችን በማጠናከር ወደ ስራ ለማስገባት ተችሏል። የሃይማኖት ተቋማት ለሁለንተናዊ ሠላም ግንባታ ያላቸው ሚና ለማሳደግ 32 የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ አደረጃጀቶችን ለማጠናከርና መደገፍ ስራ ተሰርቷል ፣ በየደረጃው ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ከቀረቡ 63 የሃይማኖት…

Read More

የቀጠለዉ የርዕሰ መስተዳድሩ ሪፖርት

በማህበራዊ ልማት ዘርፍ የትምህርት ልማት ስራዎች በትምህርት ለትውልድ ኢንሸቲቭ ከማህበረሰብ ተሳትፎ የትምህርት ቤቶች ደረጃ ለማሻሻል በተሰራው ስራ 711,748,341 ብር ማሰባሰብ ተችሏል። በተሰበሰበው ሀብት 661 አዲስ መማሪያ ክፍሎች መገንባቱ፣ 1,417 ነባር መማሪያ ክፍሎችን የጥገና ስራ ተከናውኗል፡፡ በክልል ደረጃ በልዩ ንቅናቄ 36 ደረጃቸውን የጠበቀ ሞዴል ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ግንባታ የሚሆን 185,527,812 ብር በማከናወን ላይ ይገኛሉ፡፡ በአርብቶ…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ለክልሉ ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ማቅረባቸውን ቀጥለዋል ፡፡

ርዕሰ መስተዳድሩ ባቀረቡት ሪፖርት በመሠረተ ልማት ዘርፍ ውጤታማ ሥራዎች መከናወናቸውን አብራርርዋል ፡፡በዚህም ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች ፡- በሸካ ዞን የእርምጭ ኩቢጦ አዲስዓለም ምዕራፍ አንድ እና በካፋ ዞን የተቺቢ ቀበሌ ንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ 8,573 ህብረተሰብ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል፡፡ የቦባ ገጫ የንጹህ የመጠጥ ዉሃ ግንባታ አፈፃፀም 82% መድረስ መቻሉን ተጠቅሷል። በባስኬት ፈንድ በቱም ከተማ መጠጥ…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ለክልሉ ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ማቅረባቸውን ቀጥለዋል ፡፡

ርዕሰ መስተዳድሩ ባቀረቡት ሪፖርት በኢኮኖሚ ልማት ዘርፍ የተከናወኑ ሥራዎች ው ጤታማ መሆናቸውን አብራርርዋል ፡፡በዚህም ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች ፡- በዋና ዋና የአዝርዕት ሰብሎች በመኸር፣ በበጋ መስኖ እና በበልግ ወቅት 745,090.5 ሄ/ር ማሳ በዘር ተሸፍኗል፡፡ በበጀት ዓመቱ 20 ሚሊየን 632 ሺህ 359 ኩንታል ምርት ተሰብስቧል፡፡ በበጋ መስኖ ስንዴ 5,017 ሄ/ር መሬት በዘር በመሸፈን 149 ሺህ106 ኩንታል…

Read More