Trendings

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ዕድል የመጀመሪያውን ምርቷን ወደተለያዩ ሀገራት ልትልክ ነው – የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት (AfCFTA) ድርድርን ማጠናቀቋን ተከትሎ መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም በሸቀጦች ዘርፍ የንግድ ትግበራዋን በይፋ እንደምትጀምር የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ያስሚን ውሀብረቢ እንደገለጹት ፤ የመጀመርያው የንግድ ልውውጥ በምስራቅና በደቡብ አፍሪካ አገራት ላይ ትኩረት ያደርጋል። ነፃ ንግድ ቀጣና ንግድ ማስጀመሪያው ላይ በኢትዮጵያ አየር…

Read More

የክልሉ መንግሥት ያደረገው የአመራር ለውጥ የህዝብን ጥያቄ የሚመልስና ተገቢ ነው ሲሉ የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ሰሞኑን ያከናወነው የአመራር ሽግሽግ፣ አዳዲስ አመራሮችን መመደብና ነባሮችን ማንሳት፤ የህዝብን የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስና ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የተወሰደ ወሳኝ እርምጃ መሆኑን የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። አስተያየት ሰጪዎቹ እንዳሉት፣ ጠንካራ መንግሥትና ፓርቲ ለመገንባት በየጊዜው የህዝብን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች የሚያዳምጥና ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የአመራር ስርዓት መዘርጋት ወሳኝ ነው ብለዋል። በተለይም የአመራር…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የPulse of Africa ሚዲያ ሥራ መጀመር አፍሪካን በአሉታዊ ገጽታ የማቅረብ ሥራን ለመመከት ብሎም የራሳችንን ትርክት በራሳችን የመቅረጽ ተግባራችንን የምናፀናበት ጠቃሚ ርምጃ ነው። ምንም እንኳ አፍሪካ ሰፊ እና እምቅ ሀብት ያላት አኅጉር ብትሆንም አብዛኛውን ጊዜ እንደ አነስተኛ እና አቅመቢስ ተደርጋ ትሳላለች። በዚህ የተነሳ ነው አነስተኛ ግን እጅግ ትርጉም ያለው የPulse of Africa ጅማሮ በመጪዎቹ ጊዜያት ከፍ…

Read More

በጤናው ዘርፍ ሞዴል ወረዳን ከመፍጠር አንጻር እንደሀገር ክልሉ 4ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል – የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ

የክልሉ ጤና ቢሮ የ2017 ዓመተ ምህረት ዓመታዊ ሪፖርትና የ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ገምግሟል። የቢሮውን የ2017 ዓመተ ምህረት ዓመታዊ ሪፖርትና የ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡት በክልሉ ጤና ቢሮ የበሽታ መከላከልና ጤና ማጎልበት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር እንዳለ ሳህሌ በዳይሬክቶሬቱ በርካታ የጤና ማጎልበት ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነ ገልጸዋል። ከነዚህም የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ዋነኛ መሆኑን የጠቀሱት ዶክተር…

Read More

የደቡብ ዕዝ የ21ኛ ጉና ክፍለ ጦር 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

በሀገር መከላከያ ሰራዊት የደቡብ ዕዝ የ21ኛ ጉና ክፍለ ጦር 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች እና የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት በባቱ ከተማ እየተከበረ ይገኛል። በኦሮሚያ ክልል ባቱ ከተማ እየተከበረ በሚገኘው የምስረታ በዓል ላይ የኢፌዴሪ የጦር ሀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ እና ሌሎች ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ተገኝተዋል። በተጨማሪም የፌዴራል እና የኦሮሚያ ክልል…

Read More

የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ለእለቱ የተያዙ አጀንዳዎችን በማጽደቅ ውይይቱን ማካሄድ ጀመረ

የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን በምክር ቤቱ የጉባኤ አዳራሽ ለእለቱ የተያዙ አጀንዳዎችን በማጽደቅ ውይይቱን ማካሄድ ጀመሯል፡፡ ምክር ቤቱ ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ቃለጉባዔውን መርምሮ በማጽደቅ ጉባኤውን ማካሄድ የቀጠለ ሲሆን በጉባኤው ያጸደቃቸውን ሌሎች አጀንዳዎች በዝርዝር ተወያይቶ ውሳኔ እንደሚያሳልፍባቸው ይጠበቃል።

Read More

ባለፉት 2 ወራት ብቻ ከቡና ወጪ ንግድ 546 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል- የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን

ባለፉት 2 ወራት ብቻ ከ80 ሺህ ቶን በላይ ቡና ወደ ውጭ በመላክ 546 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን ገለጸ። በ2017 በጀት ዓመት 470 ሺህ ቶን ቡና ወደ ውጭ በመላክ 2.26 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የጠቀሱት የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር)፤ በ2018 በጀት ዓመት 600 ሺህ ቶን ቡና በመላክ 3 ቢሊዮን…

Read More

መንግስት በማህበራዊ ዘርፍ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፦ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

መንግስት በማህበራዊ ዘርፍ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፦ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መንግስት በማህበራዊ ዘርፍ በተለይም በጤና፣ ትምህርትና ስፖርት ዘርፎች ዜጎችን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ ተግባራትን ማከናወኑን የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ አስታወቁ፡፡ ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ- ሥርዓት ተካሄዷል። በመክፈቻ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መንግስት ባለፈው…

Read More

ኢትዮጵያ እጣ ፈንታዋና መፃዒ እድሏ ከዓባይና ከቀይ ባህር ጋር በእጅጉ የተቆራኘ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

ኢትዮጵያ እጣ ፈንታዋና መፃዒ እድሏ ከዓባይና ከቀይ ባህር ጋር በእጅጉ የተቆራኘ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ ኢትዮጵያ ከዓባይና ከቀይ ባህር መካከል የምትገኝ ሀገር ነች፤ እጣ ፈንታዋና መፃዒ እድሏም ከሁለቱ ውሃዎች ጋር በእጅጉ የተቆራኘ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንቱ ይህንን ያሉት የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ባቀረቡት…

Read More

የቱሪዝም ዘርፉን ወደ ጉልህ የእድገት አንቀሳቃሽ ሞተር መቀየር ተችሏል – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

የቱሪዝም ዘርፉን ወደ ጉልህ የእድገት አንቀሳቃሽ ሞተር መቀየር ተችሏል – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የቱሪዝም ዘርፉን ወደ ጉልህ የእድገት አንቀሳቃሽ ሞተር መቀየር ተችሏል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ ስብሰባ ዛሬ ተካሂዷል፡፡ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ…

Read More