Trendings

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች የ2018 የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ በዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች የ2018 የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ በዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- የኢትዮጵያ የጂኦስትራቴጂያዊ ቁመና በመደርጀት ላይ ይገኛል ፤ ይህ ስትራቴጂያዊ ምርጫም ኢትዮጵያን ከታዛቢነት ወደ አጀንዳ ተላሚነትና ተጽዕኖ ፈጣሪነት ለማሸጋገር አስችሏል፣ በድንበር ተሻጋሪ ሀብቶቿ ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ስትቀበል፤ ከዚሁ ጎን ለጎን አስተማማኝ የባሕር በር የማግኘት መብቷን…

Read More

የኢትዮጵያ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግርን በአጭር ጊዜ የሚያሳልጥ ወሳኝ እርምጃ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

የኢትዮጵያ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግርን በአጭር ጊዜ የሚያሳልጥ ወሳኝ እርምጃ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግርን በአጭር ጊዜ የሚያሳልጥ ወሳኝ እርምጃ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮችና የፌደሬሽን ምክር ቤት 5ኛ የሥራ ዘመን የጋራ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ የፌዴራል መንግስትን የ2018 ዓ.ም…

Read More

የዲፕሎማሲያችን ማጠንጠኛው ብሔራዊ ጥቅም እና የዜጎች ክብር ነው፦ ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀ ሥላሴ

የዲፕሎማሲያችን ማጠንጠኛው ብሔራዊ ጥቅም እና የዜጎች ክብር ነው፦ ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀ ሥላሴ ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀ ሥላሴ በሁለቱ ምክር ቤቶች የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የዲፕሎማሲያችን መሰረታዊ ማዕከል እና ማጠንጠኛው ብሔራዊ ጥቅም እና የዜጎች ክብር ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ ጂኦስትራቴጂያዊ ቁመና በመደርጀት ላይ ነው ያሉት ፕሬዝዳንቱ፤ ይህ ስትራቴጂያዊ ምርጫ ከታዛቢነት ወደ አጀንዳ ተላሚነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት…

Read More

ግብርናውን በቴክኖሎጂ፣ በፋይናንስና በክህሎት የታገዘ እንዲሆን በማድረግ በዚህ አመት 6.8 በመቶ ዕድገት ለማስመዝገብ ይሰራል፦ ፕሬዚዳንት ታዬ

ግብርናውን በቴክኖሎጂ፣ በፋይናንስና በክህሎት የታገዘ እንዲሆን በማድረግ በዚህ አመት 6.8 በመቶ ዕድገት ለማስመዝገብ ይሰራል፦ ፕሬዚዳንት ታዬ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ 6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮችና ፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ላይ ባለፈው አመት ከግብርናው ዘርፍ 1 ነጥብ 57 ቢሊዮን ኩንታል ምርት መገኘቱን አንስተዋል፡፡ በ2018 ዓ.ም የተፈጥሮና ውጫዊ ተጽዕኖን የሚቋቋም ኢኮኖሚ በመገንባት…

Read More

መንግስት ባከናወናቸው የውጭ ጉዳይ ስራዎች ጫናዎች መቋቋም ተችሏል – ፕሬዚዳንት ታዬ

መንግስት ባከናወናቸው የውጭ ጉዳይ ስራዎች ጫናዎች መቋቋም ተችሏል – ፕሬዚዳንት ታዬ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መንግስት ባከናወናቸው የውጭ ጉዳይ ስራዎች ኢትዮጵያ ያጋጠሟትን ጫናዎች መቋቋም ችላለች አሉ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል። ፕሬዚዳንት ታዬ የመንግስት ዓመታዊ የትኩረት አቅጣጫን በተመለከተ ባደረጉት ንግግር÷…

Read More

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የሚያከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል። በሁለቱ ምክር ቤቶች…

Read More

ኢኮኖሚያችን በማንሠራራት ላይ ይገኛል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

መንግሥት ለበርካታ ዓመታት ሲያጠና ቆይቶ በተገበራቸው የኢኮኖሚ መሻሻያዎች አሁን ላይ ኢኮኖሚያችን በማንሠራራት ላይ ይገኛል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ታዬ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤት 5ኛው የሥራ ዘመን የ2018 የጋራ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ንግግር እያደረጉ ይገኛሉ። በንግግራቸውም፤ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ለዘመናት በመዋቅራዊ ተግዳሮቶች ተጽዕኖ ሥር ወድቆ በከፍተኛ ዕዳ ጫና ውስጥ ይገኝ ነበር…

Read More

የውጭ ግንኙነት መሰረታዊ ማጠንጠኛው ብሔራዊ ጥቅምና የዜጎች ክብር ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

የውጭ ግንኙነት ማዕከል እና መሰረታዊ ማጠንጠኛው ብሔራዊ ጥቅም እና የዜጎች ክብር ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው። ምክር ቤቶቹ ዓመታዊ ሥራቸውን እንደጀመሩ ያበሰሩት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፤ የኢትዮጵያ ጂኦስትራቴያጂያዊ ቁመና በመደርጀት ላይ ይገኛል…

Read More

የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት 8 ነጥብ 8 በመቶ አስመዝግቧል – ፕሬዚዳንት ታዬ

በ2017 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት 8 ነጥብ 8 በመቶ አስመዝግቧል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ሁለቱ ምክር ቤቶች ዓመታዊ ሥራቸውን እንደጀመሩ በማብሰር የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው በ2017…

Read More