ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በሚዛን አማን ከተማ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ስራ ተዘዋውረው ተመለከቱ።
ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በአማን ከተማና በሚዛን ከተማ በምዕራፍ ሁለት እየተሰራ ያለውን የኮሪደር ልማት ስራ ምልከታ አድርገዋል። በጉብኝቱ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ፣ የክልሉ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማንን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል እንዲሁም የዞንና የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር አመራሮች ተገኝተዋል። በሚዛን አማን ከተማ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት…
