በግብርናው ዘርፍ የ7 ነጥብ 3 በመቶ እድገት መመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ
6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ፣ በውጭ ግንኙነት፣ በሠላምና ፀጥታ እንዲሁም የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥን በተመለከተ የተለያዩ ጥያቄዎች ከምክር ቤት አባላት ተነስተዋል፡፡ ክቡር ጠቅላይ…
