ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የተነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎች መካከል፦

ኢትዮጵያን ለማዳከም ከታሪካዊ ጠላቶች ጭምር ተልዕኮ በመቀበል የባንዳነት ተግባር ላይ የተሰማሩ ፀረ ሰላም ኃይሎች ላይ ተገቢውን እርምጃ ለመውሰድ ምን እየተሰራ ነው? ከሕዝቡስ ምን ይጠበቃል? የፕሪቶሪያውን ስምምነት ወደ ጎን በመተው የትግራይን ሕዝብ ወደ ጦርነት እና ስቃይ ለማስገባት የሚሞክረው የሕወሓት ቡድን አሁን ደግሞ ከሻዕቢያ ኃይሎች ጋር ጭምር የሀገሪቱን ሰላም ለማወክ እየሰራ በመሆኑ መንግሥት ክልሉን ሰላማዊ ለማድረግ ምን…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፣መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መረቁ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፣ በሚዛን አማን ከተማ የተገነባውን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በይፋ መርቀው ከፍተዋል። በአገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብሩ፥ የኢፌዲሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አልማዝ መለሰን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ማዕከሉ ልዩ ልዩ የመንግስት አገልግሎቶችን በአንድ ማዕከል ውስጥ በመስጠት ቀልጣፋ የመንግሥት አግልግሎት ተደራሽ ለማድረግ…

Read More

በክልሉ እስካሁን በፀጥታ ዘርፍ የተመዘገቡ ድሎችን በማጽናት ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር በትኩረት እየተሰራ ነው፦አቶ አንድነት አሸናፊ

የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በቦንጋ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የክልሉ መንግሥት 2018 በጀት ዓመት የአንደኛው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ ማጠቃለያውን አግኝቷል። የመድረኩ ተሳታፊ የነበሩት የክልሉ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ 1ኛ ሩብ ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ እንደመሆኑ መጠን የ2017 ዓ/ም አፈጻጸምን መገምገም፣ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድና ፈጻሚን በብቃት…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምላሽ እና ማብራሪያ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ይሰጣሉ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ይካሄዳል። በመደበኛ ስብሰባው ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ መስከረም 26 ቀን 2018…

Read More

የሕዝቦችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ዘርፈ ብዙ ተግባራት ተጠናክሮ ይቀጥላሉ ፦ አቶ ፍቅሬ አማን

በብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን በክልሉ የሕዝቦችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ዘርፈ ብዙ ተግባራት ተጠናክሮ እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል። እንደ አቶ ፍቅሬ አማን ገለጻ ፦ በ2018 በአንደኛ ሩብ ዓመት በመንግሥት እና ፓርቲ መሪነት በመደበኛ እና በንቅናቄ የሚመሩ አጀንዳዎችን መፈጸም እንዲያስችል ከዕቅድ ዝግጅት አንስቶ በአስፈጻሚዎችና ፈጻሚዎች ዘንድ የአስተሳሰብና የተግባር አንድነትን ለመፍጠር ሰፊ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ በመደበኛ ስብሰባው ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም ለሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች…

Read More

ክልላዊ አንድነትን የሚያጠናክሩ ተግባራትን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግሥት እና የብልጽግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ አመት የተግባር አፈጻጸም እየተገመገመ ይገኛል። ክልላዊ አንድነትን የሚያጠናክሩ ተግባራትን አጠናክረው ማስቀጠል እንደሚገባም ነው በአፈጻጸም ግምገማ መድረኩ የተገኙት አመራሮች የገለጹት። የወጣቶችና የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ ማደግ አንዳለበት የገለጹት አስተያየት ሰጪዎች፥ የተጀመረው የአባልና አመራር ማጥራት እንዲሁም የአቅም ግንባታ ስራ ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ አስገንዝበዋል። የአደረጃጀት…

Read More

የዜጎችን ሁለንተናዊ ኑሮ ለማሻሻል በተከናወኑ የማኅበራዊ ዘርፍ ተግባራት አበረታች ውጤት መመዝገቡ ተገለጸ።

በበጀት ዓመቱ አንደኛው ሩብ ዓመት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የዜጎችን ሁለንተናዊ ኑሮ ለማሻሻል በተከናወኑ የማኅበራዊ ዘርፍ ተግባራት አበረታች ለውጥ መመዝቡ ተገልጿል። ይህ የተገለጸው የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ፤ የክልሉን የ2018 የአንደኛው ሩብ ዓመት የአፈጻጸም ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት ነው። በጤናው ዘርፍ በበጀት ዓመቱ፥ የማዐጤመ አግልግሎት ለማሻሻል ከ139 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ለ121…

Read More

በክልሉ ኢንቨስትመንትን በማስፋት እና የገቢ አሰባሰብ ስርዓትን በማሻሻል ገቢ ለማሳደግ በተሰጠው ትኩረት አውንታዊ ውጤት ተመዝግቧል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አፈጻጸም በክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ እየቀረበ ይገኛል። በበጀት ዓመቱ ሩብ ዓመት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን በማስፋፋት እና የገቢ አሰባሰብ ስርዓትን በማሻሻል የክልሉን ገቢ ለማሳደግ በተሰጠው ትኩረት አመርቂ ውጤት መመዝገቡን የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰች ቶማስ የገለጹ። በ2018 በጀት ዓመት፣ የመጀመሪያው…

Read More

የአመራር ውጤታማነትን በየደረጃው ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት አስታወቀ።

በየደረጃው ለሚነሱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ችግር ፈቺ ምላሽ ከመስጠት አንጻር የሚስተዋለውን ክፍተት ለማረም የሚያስችሉ ስራዎች ትኩረት እንደተሰጠባቸው ፓርቲው አመላክቷል ። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ልዩ አማካሪ አቶ አለማየሁ አይበራ የመንግስትን እና የፓርቲ ስራዎች የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የሥራ ዘመን ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ላይ ባቀረቡት ሪፖርት እንዳመላከቱት ተልዕኮውን በብቃት መምራት የሚችል…

Read More