Trendings

ባለፉት ሶስት ወራት ከ200 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ማስገባት መቻሉን የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ አስታወቀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬከተር ዶ/ር ጌታቸው ወልያብ የክልሉ መንግሥት ለማዕድን ልማት ዘርፍ ለሰጠው ልዩ ትኩረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱንና አፈጻጸሙ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጻር የተሻለ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በ2018 በጀት ዓመት ከ350 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ለማስገባት ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን ነው ዶ/ር ጌታቸው የጠቆሙት፡፡ በዚህም…

Read More

ወንጀለኞችን ተጠያቂ ከማድረግ ባለፈ በሙስና ወንጀል የተመዘበረ ሀብትን ማስመለስ እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፍትህ ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ቤተልሔም ዳንኤል ተናገሩ

የክልሉ ፍትህ ቢሮ፣ ፖሊስ ኮሚሽን፣ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን እና ኦዲት ቢሮ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ውይይት በቦንጋ ከተማ እያደረጉ ነው። የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ቤተልሔም ዳንኤል የሙስና ወንጀል የህዝብንና የመንግስትን ኃላፊነት ባልተገባ መልኩ በመጠቀም የሚፈጸም በመሆኑ ውስብስብና ለምርመራ አስቸጋሪ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ይህ ወንጀል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተራቀቀ የመጣ በመሆኑ የመከላከሉና ወንጀለኞችን ተጠያቂ የማድረጉ ስራን ተቋማት…

Read More

በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሠላማዊ የመማር፣ ማስተማር ስራው እንዲቀጥል የባለድርሻ አካላት ሚና ከፍተኛ ነው:- አቶ ነጋ አበራ

በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሠላማዊ የመማር፣ ማስተማር ስራ እንዲቀጥል በማድረግ ብቁ ዜጋን ለማፍራት ያለመ የባለድርሻ አካላት ውይይት በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ረዳት የመንግሥት ተጠሪ አቶ ነጋ አበራ፥ የብልጽግና ፓርቲ በ2018 በጀት ዓመት ከተስፋ ወደ ሚጨበጥ ብረሃን ለመሻገር ያያዘውን ራዕይ እውን ለማድረግ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያሉ ምሁራን ሚና ከፍተኛ መኾኑን ተናግረዋል። ፓርቲው…

Read More

ጠንካራ የተደራጀ ክትትልና ድጋፍ ለላቀ ድልና ስኬት የማይተካ ሚና እንዳለው ተገለፀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስተት የድጋፍና ክትትል ቡድን በቤንች ሸኮ ዞን ተገኝተው ድጋፋ ማድረግ ጀምሯል። የክልሉ ደን አከባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ኢንጂነር አስራት ገ/ማሪያም እንደተናገሩት የዚህ ድጋፋዊ ክትትል ዋና አላማ በዞኑ በእቅድ ተይዘዉ እየተከናወኑ ያለና መከናወን ያለባቸዉ የፓርቲ እና የመንግስት ስራዎችን በተባበረ ክንድ እዉን ለማድረግ ተከታታይና ቋሚ የድጋፍና ክትትል ስርኣት…

Read More

ለኢትዮጵያ የተሟላ የኢኮኖሚ ሪፎርም የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት የሚያደርጉትን ድጋፎች አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል፦ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የተሟላ የኢኮኖሚ ሪፎርም ውጤታማ በመሆኑ አይ ኤም ኤፍ እና የዓለም ባንክን ጨምሮ ሁሉም ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ማረጋገጣቸውን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገለጹ። የኢትዮጵያ የልኡካን ቡድን በአመታዊ የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት(አይኤምኤፍ) እና የዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ላይ የነበረውን ተሳትፎ በስኬታማነት ማጠናቀቁንም ሚኒስትሩ አስታውቀዋል። የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ዓመታዊ ስብሰባውን…

Read More

በክልሉ በበጀት ዓመቱ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን የዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚዎችን እንዲኖሩ ይሰራል

የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም በደቡብ ምዕራብ ክልል በቦንጋ ከተማ ከክልልና ዞን ከፍተኛ አመራሮች ጋር በዲጂታል መታወቂያ የ2018 ዓም የፋይዳ ምዝገባ ዕቅድ እና የክልሉ አሁናዊ የምዝገባ ሂዳት ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሂዷል። የዉይይት መድረኩን የመሩት የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን እንዳሉትር፣በ2018 ዓም ለመፈጸም የተያዘዉን የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ ዕቅድን ለማሳካት ከመደበኛ ተግባር ባለፈ በንቅናቄ…

Read More

በ7.7 ሚሊዮን ብር ወጪ እየተሰራ የሚገኘው የንጹህ መጠጥ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ መጠናቀቁ ተገለጸ

በቦንጋ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለተለያዩ አገልግሎት እንዲውል ታስቦ በ7.7 ሚሊዮን ብር ወጭ እየተሰራ የሚገኘው የንጹህ መጠጥ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ መጠናቀቁ ተገልጿል። የኮሌጁን የንጹህ መጠጥ ውሃ ቁፋሮና ግንባታ ሥራን የደቡብ ምዕራብ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በውል ተረክበው እየሰራ የሚገኝ ሲሆን የኮርፖሬሽኑ ሥራ አስፈጻሚዎች የሥራ አፈጻጸም ሂደት ያለበትን ደረጃ በቦታው ተገኝተው ምልከታ አድርገዋል። በምልከታ ወቅት የደቡብ ምዕራብ ኮንስትራክሽን…

Read More

የወንጀል ምርመራ መዝገብ ውጤታማነት ለማሳደግ የአቅም ግንባታ መጠናከር እንደሚገባ ተጠየቀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፍትሀ ቢሮ እና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በወንጀል ምርመራ ውጤታማነትና በቅንጅታዊ ስራዎች ዙሪያ በተዘጋጀው የምክር መድረክ የተገኙ ተሳታፊዎች፣ የወንጀል ምርመራ መዝገብ ውጤታማነት ለማሳደግ የዐቃቤያነ ሕጎች እና የመርማሪ ፖሊሶች የአቅም ግንባታ ስራዎች ትኩረት ተስጥተው መሰራት እንደሚገባ ተናግረዋል። በወንጀል ምርመራ ሂደት በሠብዓዊ መብት አያያዝ መሻሻል እንዳለበት የጠየቁት ተሳታፊዎቹ፥ በምርምር ሂዴት የሚስተዋሉ ችግሮችን በዘላቂነት…

Read More

የበጎነት ተግባር የማህበራዊ ትስስርን ለማጠናከር ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሴቶች ክንፍ፣ “በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወሰን ተሻጋሪ የበጎ አድራጎት ሥራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ። የጽ/ቤቱ የሴቶች ክንፍ ኃላፊ ወ/ሮ ሰብለጸጋ አየለ እንደገለጹት፣ የበጎነት ተግባራት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበቱ መምጣታቸው በዜጎች መካከል ያለውን ማህበራዊ ትስስርና የቤተሰባዊነት ስሜት ያጠናክራል። በመሆኑም ለእንዲህ ዓይነት ተግባራት…

Read More

የክልሉ ገቢዎች ቢሮ በሩብ ዓመቱ ከ3.7 ቢሊዮን ብር በላይ ሰበሰበ

የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ብቻ ከ3.7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታውቀው ይህ አፈጻጸም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ1.87 ቢሊዮን ብር ጭማሪ ማሳየቱን ገልጸዋል። ቢሮው አፈጻጸሙን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በገመገመበት ወቅት፣ ምንም እንኳ ከተያዘው አጠቃላይ ዕቅድ አንጻር መጠነኛ ክፍተት ቢኖርም፣ የተመዘገበው የገቢ መጠንና ዕድገት በራሱ…

Read More