የኪ-ጥበብ ባለሙያዎች አሰባሳቢ ትርክት በመፈጠርና በማስረጽ ረገድ የጎላ አበርክቶ አላቸው፦ አቶ ማስረሻ በላቸው
“ሀገር እና ጥበብ፤ ጥበብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት!” በሚል መርህ ቃል ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች የተዘጋጀ ክልላዊ የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው፥ የኪ-ጥበብ ባለሙያዎች አሰባሳቢ ትርክት በመፈጠርና በማስረጽ ረገድ የጎላ አበርክተው እንዳላቸው ተናግረዋል። ኪነ-ጥበብ በሀገር ግንባታ፣ ታሪክና ትርክት…
