2025
በክልሉ ከተጀመሩ ኢኒሼቲቮች አንዱ የሆነው የሻይ ተክል ልማት ስራን ዉጤታማ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ ፡፡
በዘንድሮው የሻይ ተክል ልማት በአዲስ ማሳ 50ሄ/ር ለመትከል ታቅዶ እየተሰራ መሆኑም ታውቋል ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቡና ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን ባለፉት 11 ወራት በሻይ ተክል ልማት ስራዎች የሚበረታቱ ተግባራት እየተከናወኑ እንደሚገኙ ገልጿል ፡፡ የባለስልጣን መ/ቤቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ በላይ ኮጁዋብ እንደገለጹት የሻይ ተክል ልማት ኢኒሼቲቭ በክልሉ ከተጀመረወዲህ በርካታ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን…
የቦንጋ ከተማ ኮሪደር ልማት አካል የሆነዉ የአረንጓዴ ፓርክ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር እና የከተማዋን ገጽታ የሚቀይር ነው ሲሉ መምህራን ገለጹ
”ትውልድ በመምህራን ይቀረጻል፣ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሁሉም አከባቢ ከተወጣጡ ከትምህርት ቤት አመራሮች እና መምህራን ጋር የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። የትምህርት ቤት አመራሮች እና መምህራን ከውይይት መድረኩ ጎን ለጎን በርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት እና በርዕሰ መስተዳድር ዶክተር እንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ቅርብ ክትትል የተገነባዉ የቦንጋ ከተማ ኮሪደር ልማት አካል…
የክልሉ መንግስት በትምህርት ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በቁርጠኝነት እየሰራ ነው -ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት “ትውልድ በመምህራን ይቀረጻል፣ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል” በሚል መሪ ቃል ክልላዊ ማጠቃለያ የመምህራን ውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በመድረኩ እንደገለጹት በክልሉ የትምህርት ስብራት መጠገን፣ የትምህርት ጥራት ማሻሻል እና መምህራን የሚያነሷቸው ጥያቄዎችን መፍታት የክልሉ መንግስት ትኩረት ሰጥተው የሚሰራባቸው ጉዳዮች መሆናቸዉን ገልጸዋል። በክልሉ ባለፉት ጊዜያት…
ውስን የኾነውን የመንግሥት በጀት ለህዝብ ልማት ቅድሚያ በመስጠት መጠቀም እንደሚገባ ተመላከተ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የ2018 በጀት አመት፤ የበጀት ሰሚ መርሀ-ግብር በቦንጋ ከተማ መካሄድ ተጀመሯል። በበጀት ስሚ መድረክ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ እንደገለጹት፥ ውስን የኾነውን የመንግሥት በጀት ለህዝብ ልማት ቅድሚያ በመስጠት መጠቀም እንደሚገባ አስገንዝበዋል። ባለበጀት ተቋማት የ2018 ዓመት በጀታቸውን ሲያዘጋጁ የተሰጣቸውን የበጀት ጣሪያ ባገናዘበ መልኩ ነባር…
በክልሉ የተጀመሩ የልማት ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልክ እንዲከናወኑ ለማስቻል ኮሚሽኑ የመከታተል እና የማረጋገጥ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ተገለፀ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ስር የRCFSP ፕሮጀክት በተገኘ ድጋፍ ከፕሮጀክቱ ተጠቃሚ የሆኑ 6 ዞኖችና 6 ወረዳዎች ለተውጣጡ የስነ-ምግባር ኦፊሴሮች በሙስና መከላከል ዙሪያ የተዘጋጀ ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የክልሉ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዳግም ዳንኤል፣እንዳሉት ሙስናና ብልሹ አሰራር የሀገራችንም ሆነ የክልላችንን ኢኮኖሚያዊ…
ክልላዊ ማጠቃለያ የመምህራን ውይይት እየተካሄደ ነዉ
“ትውልድ በመምህራን ይቀረጻል፣ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል ” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጽያ ህዝቦች ክልል የሚካሄደው ክልላዊ ማጠቃለያ የመምህራን ውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ከክልሉ ከሁሉም አከባቢ ትምህርት ቤቶች ከተወጣጡ የትምህርት ቤት አመራሮች እና መምህራን ጋር የሚደረገዉ የውይይት መድረክ በየደረጃው ሲካሄድ ቆይተዉ በዛሬው ቀን ማጠቃለያ እየተደረገ ይገኛል። መምህራን ትውልድን በመቅረጽና ሀገርን በመገንባት ረገድ ያላቸው…
ከክልሉ ከሁሉም አከባቢዎች የተወጣጡ መምህራን በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
”ትውልድ በመምህራን ይቀረጻል፣ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጽያ ህዝቦች ክልል ክልላዊ ማጠቃለያ የመምህራን ውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ በዛሬው ቀን ይካሄዳል። ክልላዊ ማጠቃለያ የውይይት መድረክ ተሳታፊ ከክልሉ ከሁሉም አከባቢዎች የተወጣጡ መምህራኖች ከውይይቱ አስቀድመው የቦንጋ ከተማ ቢሻው ወልዴ ዮሐንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና የቦንጋ ከተማ ኮሪደር ልማት አካል የሆነዉ የአረንጓዴ ፓርክ ጎብኝቷል።…
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በርካታ የውጭ ኢንቨስትመንቶችን እየሳበ ነው
የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በርካታ የውጭ ኢንቨስትመንቶችን እየሳበ ነው አሉ፡፡ በኢትዮጵያ እና ቤልጂየም የኢንቨስትመንት ዘርፍ ትብብር ላይ ያተኮረ የቢዝነስ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ አህመድ ሺዴ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር፤ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በርካታ የውጭ ኢንቨስትመንቶችን እየሳበ ነው ብለዋል፡፡ 10 የሚጠጉ የቤልጂየም ኩባንያዎች የተሳተፉበት የልምድ ልውውጥ መድረክ የዚህ ፍላጎት አካል መሆኑን…
ምክክሩ ኢትዮጵያውያን ችግሮቻቸውን በራሳቸው መፍታት እንደሚችሉ ማረጋገጫ ይሆናል፦ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገ/ማርያም
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያካሄደ ያለው ምክክር ኢትዮጵያውያን ተነጋግረው የራሳቸውን ችግሮች ራሳቸው መፍታት እንደሚችሉ ማረጋገጫ ሊሆን እንደሚችል ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገ/ማርያም ተናገሩ። እርሳቸው የተሳተፉበት የፌዴራል ተቋማት እና ማኅበራት የምክክር መድረክ ተሳተፊዎች ሀሳባቸውን ያለገደብ ማንሳታቸውንም ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ጠቅሰዋል። በመድረኩ ላይ ሲሳተፉ የዳያስፖራውን ጉዳይ በስፋት ማንሳታቸውን ጠቅሰው፤ ዳያስፖራው የሀገር ኢኮኖሚን በመደገፍም ሆነ ሀገርን በመከላከል ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ስላለው በምክክሩ…
