“Tsetuwa”
የዳውሮ ብሔር የራሱ የሆነ የተለያዩ ባህል ወግና እሴት ያለዉ ማህበረሰብ ነዉ፡፡አብዛኛዉ ማህበረሰብ የኢኮኖሚ መሠረቱ የግብርና ስራ ላይ የተመሰረተ ሲሆን በዋናነት በከብት እርባታ፤በሰብል ልማትና በንግድ ስራም ይታወቃል፡፡ ከእነዚህ የኢኮኖሚ መሰረቶች መካከል በዳውሮዎች ዘንድ በከፍተኛ የገቢ ምንጭነት የሚታወቅው የእንሰሳት እርባታ ስራ ነዉ፡፡ከብት እርባታ በማህበረሰቡ ዘንድ ትኩረት ከመሰጠቱም ባሻገር በዘርፉ የሀብት መጠንና የአርቢን ጥንካሬ ለማየት በዳዉሮ ማህበረሰብ ዉስጥ…
