በማህፀን በር ጫፍ ካንሰር እናቶች እንዳይሞቱ ቀድሞ መከላከል ይገባል፦አቶ እንዳሻው ከበደ
የካፋ ዞን ጤና መምሪያ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባት እና ልየታ ላይ ለባለድርሻ አካላት ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየሰጠ ነው። በጤናው ዘርፍ መንግስት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ ተናግረዋል። እናቶች በማህፀን በር ካንሰር እንዳይሞቱና እንዳይጎዱ ቀድሞ በመለየት መከላከል እንደምገባ አስገንዝበዋል። የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ ላይ እናቶች ንቁ…
